Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 18356
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

ዱቄት ሆኖ ነፋስ ላይ ተበትነዋል የተባለው ወይን አሁን ደግም ስር ሰዳዋልና ካልነቀልነው ስላም አይሆንም ይሉናል!

Post by Axumezana » 04 Nov 2025, 01:44

ወይንን ለመንቀል የማይቻል ነገር
እስቲ አቅም ካለህ OLAን ሞክር
ፏኑየ በርህ ላይ ነው በል አታደናገር
መክረንህ ነበረ ጠላት አትመንዝር
ብቻህን ቀርትሃል ሁሉንም ስታስር
ውል የሌለው ንግግር የውሽት ክምር
የትግራይ መሬቱ አብሮ ይዋጋሃል
ጦርህን ደምስሶ እዛው ይቀብረዋል
ጣልያንን/ EUን ጠይቀው ተው እረፍ ብለውዃል
አንዴ ወደብ አማረኝ አንዴ ወይንን ልንቀል
እንደ አበደ ውሻ ያዙን ልቀቁኝ አትበል
አአ መጣን ልናጠጣህ የፍርድ ፀበል
Axumezana ርኣይ አዬ ወይን ሲሞሸር



https://www.youtube.com/live/b26HnyD2kh ... aok8nOKucP