Page 1 of 1
የብልፅግናው ከፍተኛ ባለስልጣን ስለ ወደብ ለየት ያለ እይታ እያሳየ ነው። ይመልከቱት።
Posted: 31 Oct 2025, 22:06
by Misraq
ይህ ግለሰብ ስልጤ ነው። በወያኔ ግዜም ጥሩ ተላላኪ ነበር። አሁንም ለብልፅግና እያገለገለ ነው። ሁሬሳ ሆይ ይህ ሰው ባንዳ ነው አይደል?
Please wait, video is loading...
Re: የብልፅግናው ከፍተኛ ባለስልጣን ስለ ወደብ ለየት ያለ እይታ እያሳየ ነው። ይመልከቱት።
Posted: 31 Oct 2025, 22:14
by Selam/
Horus wrote: ↑16 Nov 2022, 22:40
ብልጽግ ና ጂል የጎሳ ንኡስ ከበርቴዎች ስብስብ!
Re: የብልፅግናው ከፍተኛ ባለስልጣን ስለ ወደብ ለየት ያለ እይታ እያሳየ ነው። ይመልከቱት።
Posted: 31 Oct 2025, 22:45
by Selam/
Horus wrote: ↑27 Aug 2020, 16:30
27 Aug 2020, 16:30
Re: ጉራጌን በታትነው የቀበሩት ጥቂት የዎያኔ ካድሬ ጉራጌዎች ናቸው
ሬድዋን ሁሴን
ካሚል አህመድ
ካሱ ኢላላ
መኩሪያ ሃይሉ
?
?
እና የዛሪዎቹ የኦፕዲኦ አሽከሮች
Re: የብልፅግናው ከፍተኛ ባለስልጣን ስለ ወደብ ለየት ያለ እይታ እያሳየ ነው። ይመልከቱት።
Posted: 31 Oct 2025, 23:01
by Misraq
ሁሬሳ ዥዋዥዌው ይህንን ቃሉን ይደግም ይሆን። ግን ምን ይሳነዋል። ሞራሊቲ እና ዲግኒቲ የሚባል ነገር አያውቅም።