ኑ ክትፎ ጠጡ!
Posted: 30 Oct 2025, 21:25
ሴሰሚsesame wrote: ↑30 Oct 2025, 21:44Hirsey,
95% of Ethiopians have forgotten about kitfo. Don't be scared. Click the link below to see how left over food is sold by ጉርሻ::
https://www.facebook.com/share/v/1a697sCJBf/
Horus wrote: ↑30 Oct 2025, 23:15ሴሰሚsesame wrote: ↑30 Oct 2025, 21:44Hirsey,
95% of Ethiopians have forgotten about kitfo. Don't be scared. Click the link below to see how left over food is sold by ጉርሻ::
https://www.facebook.com/share/v/1a697sCJBf/
ባንተ አገርኮ እንኳን ሊሸጥ ጉርሻ የለም! ና ክትፎ ጠጣ ይልሃል ክስቶ!![]()
![]()
![]()
![]()
Horus wrote: ↑31 Oct 2025, 00:58seame
ኤርትራ ማለት ኦፊሻል ባልሆነ ረሃብ ውስጥ የሚማቅቅና ከዚህ የረሃብ እስር ቤት ለማምለጥ በሲና በረሃ እየታረደ ኦርጋኑ የሚሸጥ አሳዛኛ አሳፋሪ ሕዝብ ነው። 1/3 ሕዝብህ የተሰደደና ካገር አገር የሚንከራተት አሳዛኝ ሕዝብ ነው። እኔ ነፍሴን አሲዛለሁ በሺ ዘመን የጉራጌ ታሪክ ውስጥ ረሃብ የሚለውን ቃል አታገኝም! አንተ ረሃብተኛ ስለሆንክ 24/7 ስለ ምግብ ነው የምታወራው!!!! እኔ አንድም ቀን ስለምግብ ወይም ጉርሻ አንስቼ አላውቅም !!! ክትፎ ስጠጣ ስለ አደኩኝ!!!!