Page 1 of 1

የኛ ብትሆን ብለን የምንመኛት ኤርትራዊቷ የእግር ኳስ ንግስት ሊሊ ዮውሃንስ።

Posted: 30 Oct 2025, 18:34
by Digital Weyane
ወደን አይደለምና አትፍረዱብን! መቼስ ምኞት አይከለከልም! :roll: :roll:

Re: የኛ ብትሆን ብለን የምንመኛት ኤርትራዊቷ የእግር ኳስ ንግስት ሊሊ ዮውሃንስ።

Posted: 30 Oct 2025, 19:13
by Digital Weyane
ፈጣሪ ሆይ ምናለበት ለእኛም ሐገር እንደዚች ያለች ጀግና ወጣት ብትሰጠን። :roll: :roll:

Re: የኛ ብትሆን ብለን የምንመኛት ኤርትራዊቷ የእግር ኳስ ንግስት ሊሊ ዮውሃንስ።

Posted: 30 Oct 2025, 20:50
by Selam/
ቀናተኛውም; እንዲቀናባት የሚያንቋልጠውም ስንኩል ናቸው።

ይኸ ግን የሊሊ ዮሐንስን ብርቅዬ ሙያዊ ብቃት አይጨምረውም አይቀንሰውም።

Re: የኛ ብትሆን ብለን የምንመኛት ኤርትራዊቷ የእግር ኳስ ንግስት ሊሊ ዮውሃንስ።

Posted: 30 Oct 2025, 21:06
by sesame
Lily's back-heel pass in this clip is one of the most beautiful passes I ever saw!

https://www.facebook.com/share/r/1AMfBJLJdN/

Re: የኛ ብትሆን ብለን የምንመኛት ኤርትራዊቷ የእግር ኳስ ንግስት ሊሊ ዮውሃንስ።

Posted: 30 Oct 2025, 21:10
by Selam/
That’s why I love soccer!

sesame wrote:
30 Oct 2025, 21:06
Lily's back-heel pass in this clip is one of the mist beautiful passes I ever saw!

https://www.facebook.com/share/r/1AMfBJLJdN/

Re: የኛ ብትሆን ብለን የምንመኛት ኤርትራዊቷ የእግር ኳስ ንግስት ሊሊ ዮውሃንስ።

Posted: 30 Oct 2025, 23:10
by Fiyameta
Ethiopia is winning the AI war. :P :P :P :P :P

Re: የኛ ብትሆን ብለን የምንመኛት ኤርትራዊቷ የእግር ኳስ ንግስት ሊሊ ዮውሃንስ።

Posted: 31 Oct 2025, 01:51
by Digital Weyane
<<ተው እንጂ አታስቀናን!>> የሚሉ ድምፆች ስለተበራከቱ ጥፋቴን አምኜ የተቀበልኩ ከመሆኑም ሌላ የብልፅግና ካድሬዎችን ይቅርታ ልጠይቃቸው እፈልጋለሁ። :roll: :roll:

Re: የኛ ብትሆን ብለን የምንመኛት ኤርትራዊቷ የእግር ኳስ ንግስት ሊሊ ዮውሃንስ።

Posted: 31 Oct 2025, 22:11
by Digital Weyane
አንድ ያስተዋልኩት ነገር ቢኖር ሻእቢያዎች ጠላትን ፊት ለፊት መግጠም አይችሉም። አንተ ባልጠበቅከው፣ ባልገመትከው እና ባላሰብከው መንገድ ያጠቁሃል፣ ሁለት ጊዜ ይማርኩሃል። እንድታፍርና የበታችነት ስሜት እንዲሰማህ ያደርጉሃል። መቼ የት እንደሚያጠቁህ አታውቅም።

ጓዶች እንደዚህ አይነት ትግል ነው የገጠመን። የብልፅግና ወገኔ ሆይ፣ ጀርባህን ተጠንቀቅ። እንደ የአረብ አገር ንስር ንቁ ሁን። :roll: :roll:

Re: የኛ ብትሆን ብለን የምንመኛት ኤርትራዊቷ የእግር ኳስ ንግስት ሊሊ ዮውሃንስ።

Posted: 01 Nov 2025, 00:04
by Abdisa
It may take us 100 years to produce a world class athlete of Lilly's caliber, but we will definitely get one. Fingers crossed.

Re: የኛ ብትሆን ብለን የምንመኛት ኤርትራዊቷ የእግር ኳስ ንግስት ሊሊ ዮውሃንስ።

Posted: 01 Nov 2025, 03:47
by Fiyameta
It's in her DNA 8) 8) 8)