-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9819
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
የኛ ብትሆን ብለን የምንመኛት ኤርትራዊቷ የእግር ኳስ ንግስት ሊሊ ዮውሃንስ።
ወደን አይደለምና አትፍረዱብን! መቼስ ምኞት አይከለከልም!
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9819
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: የኛ ብትሆን ብለን የምንመኛት ኤርትራዊቷ የእግር ኳስ ንግስት ሊሊ ዮውሃንስ።
ፈጣሪ ሆይ ምናለበት ለእኛም ሐገር እንደዚች ያለች ጀግና ወጣት ብትሰጠን።
Re: የኛ ብትሆን ብለን የምንመኛት ኤርትራዊቷ የእግር ኳስ ንግስት ሊሊ ዮውሃንስ።
ቀናተኛውም; እንዲቀናባት የሚያንቋልጠውም ስንኩል ናቸው።
ይኸ ግን የሊሊ ዮሐንስን ብርቅዬ ሙያዊ ብቃት አይጨምረውም አይቀንሰውም።
ይኸ ግን የሊሊ ዮሐንስን ብርቅዬ ሙያዊ ብቃት አይጨምረውም አይቀንሰውም።
Last edited by Selam/ on 30 Oct 2025, 21:09, edited 2 times in total.
Re: የኛ ብትሆን ብለን የምንመኛት ኤርትራዊቷ የእግር ኳስ ንግስት ሊሊ ዮውሃንስ።
Lily's back-heel pass in this clip is one of the most beautiful passes I ever saw!
https://www.facebook.com/share/r/1AMfBJLJdN/
https://www.facebook.com/share/r/1AMfBJLJdN/
Last edited by sesame on 30 Oct 2025, 21:47, edited 1 time in total.
Re: የኛ ብትሆን ብለን የምንመኛት ኤርትራዊቷ የእግር ኳስ ንግስት ሊሊ ዮውሃንስ።
That’s why I love soccer!
sesame wrote: ↑30 Oct 2025, 21:06Lily's back-heel pass in this clip is one of the mist beautiful passes I ever saw!
https://www.facebook.com/share/r/1AMfBJLJdN/
Re: የኛ ብትሆን ብለን የምንመኛት ኤርትራዊቷ የእግር ኳስ ንግስት ሊሊ ዮውሃንስ።
Ethiopia is winning the AI war.
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9819
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: የኛ ብትሆን ብለን የምንመኛት ኤርትራዊቷ የእግር ኳስ ንግስት ሊሊ ዮውሃንስ።
<<ተው እንጂ አታስቀናን!>> የሚሉ ድምፆች ስለተበራከቱ ጥፋቴን አምኜ የተቀበልኩ ከመሆኑም ሌላ የብልፅግና ካድሬዎችን ይቅርታ ልጠይቃቸው እፈልጋለሁ።
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9819
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: የኛ ብትሆን ብለን የምንመኛት ኤርትራዊቷ የእግር ኳስ ንግስት ሊሊ ዮውሃንስ።
አንድ ያስተዋልኩት ነገር ቢኖር ሻእቢያዎች ጠላትን ፊት ለፊት መግጠም አይችሉም። አንተ ባልጠበቅከው፣ ባልገመትከው እና ባላሰብከው መንገድ ያጠቁሃል፣ ሁለት ጊዜ ይማርኩሃል። እንድታፍርና የበታችነት ስሜት እንዲሰማህ ያደርጉሃል። መቼ የት እንደሚያጠቁህ አታውቅም።
ጓዶች እንደዚህ አይነት ትግል ነው የገጠመን። የብልፅግና ወገኔ ሆይ፣ ጀርባህን ተጠንቀቅ። እንደ የአረብ አገር ንስር ንቁ ሁን።
ጓዶች እንደዚህ አይነት ትግል ነው የገጠመን። የብልፅግና ወገኔ ሆይ፣ ጀርባህን ተጠንቀቅ። እንደ የአረብ አገር ንስር ንቁ ሁን።
Re: የኛ ብትሆን ብለን የምንመኛት ኤርትራዊቷ የእግር ኳስ ንግስት ሊሊ ዮውሃንስ።
It may take us 100 years to produce a world class athlete of Lilly's caliber, but we will definitely get one. Fingers crossed.
Re: የኛ ብትሆን ብለን የምንመኛት ኤርትራዊቷ የእግር ኳስ ንግስት ሊሊ ዮውሃንስ።
It's in her DNA