Page 1 of 1

ኢትዮጵያውነታቸውን ክደው የሩዋንዳ ዜግነትን ያገኙ ፕሮፌሰር! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ

Posted: 29 Oct 2025, 19:07
by Digital Weyane
ሆድ ከሀገር ይሠፋል ይባላል። ሴትዬው ምን ያድርጉ፣ ምንስ ይብሉ፣ አይፈረድባቸውም! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ! :cry: :cry: :cry: :cry:



Senait Fisseha (ሰናይት ፍሰሃ) is an Ethiopian-American physician, lawyer and obstetrician-gynecologist.

Re: ኢትዮጵያውነታቸውን ክደው የሩዋንዳ ዜግነትን ያገኙ ፕሮፌሰር! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ

Posted: 29 Oct 2025, 19:39
by Selam/
She sounds like an expatriate ውታፍ ነቃይ!

Re: ኢትዮጵያውነታቸውን ክደው የሩዋንዳ ዜግነትን ያገኙ ፕሮፌሰር! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ

Posted: 29 Oct 2025, 19:50
by Digital Weyane
ይህች መከረኛ ሀገር አብልታ፣ አጠጥታ፣ አሳድጋ፣ እድሜአቸው ለትምህርት ሲደርስም አስተምራ ለቁም ነገር ያበቃቻቸውን እንዴት ነው ይሄንን ያህል የሚንቋት? ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry: