እየፈረሰች ያለች ኢትዮጵያ::
Finfinne Press
ኢትዮጵያ አትፈርስም .. በትግራይ
ኢትዮጵያ አትበተንም ... በኦሮሚያ
ኢትዮጵያ አትሰነጠቅም .. በአማራ
ኢትዮጵያ ያለ ወደብ አትኖርም ... በኤርትራ Loading ..
በእነዚህ ሶስት የሀገር ውስጥ ጦርነት የዜጎች ህይወት ፈረሰ ፣ የስንቱ ዜጋ ቤተሰብ ተበተነ ፣ የህዝቦች የአብሮነት መስተጋብር ተሰነጠቀ ...
በኢትዮጵያ ስም እየተማለ ምስኪኑ የኢትዮጵያ ህዝብ መከራውን በላ እንጂ .. የደሴቷ ቀዛፊዎች ዛሬም አምሮባቸው ፣ በዲምላይት ተንቆጥቁጠው ፣ ስልጣናቸውን የሙጥኝ ብለው በደስታ ይኖራሉ !!
ነገር ግን #በኢትዮጵያ ስም የተማለለት አብዛኛው የኢትዮጵያ ህዝብ በህይወቱም በኑሮውም ጭዳ ሆነ !!
https://www.facebook.com/share/p/1CVbtdzzxq/