Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 14740
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

አብይ አህመድ ለ ሻዕብያ የአቤቱታ ጩኸት አቀረበ ---> አማራ ፋኖ ድል እያደረገኝ በጦር ሜዳ እየገረፈኝ ነው እባካችሁ ዕርዱኝ ኡኡታ።

Post by Abere » 29 Oct 2025, 10:37

አብይ አህመድ ለ ሻዕብያ የአቤቱታ ጩኸት አቀረበ ---> አማራ ፋኖ ድል እያደረገኝ በጦር ሜዳ እየገረፈኝ ነው እባካችሁ ዕርዱኝ ኡኡታ።
የአብይ አህመድ ጩኸት በእውነቱ የቀይ ባህር ፍላጎት ገፊ ምክንያት ሁኖበት ሳይሆን በፋኖ ሲገረፍ ስቃዩ በርትቶበት የወትሮው የኦነግ መንታያ የሆነውን ሻዕብያን እያስገነዘበ ነው - አማራ የጋራ ጥላታችን ነው፤ ኦነግ ከተደመሰሰ ይህ ነገር የጋራ ችግር ነው በሚል ስሌት ነው። ከኦቦ አብይ ንግግር ግልጽ ሁኖ የሚደመጠው ከሻዕብያ ጋር ነባር ጥል አለመኖሩ ሲሆን ቁጥር አንድ ጉዳዩ "ፋኖ" እየጣለኝ ነው። ሰሙ "ሻዕብያ" ሲሆን ወርቁ " አማራ ፋኖ" ነው በአብይ አህመድ የፓርላማ ኡኡታ ጩኸት።

የዳውድ ኢብሳ፤ የእነ ሌንጮ ልጅ፤ የመለስ ዜና ምልምል ፤ የስብሃት ነጋ አፍቃሪ ነኝ - ለኤርትራ እንጅ ለኢትዮጵያ እንደማልቆም ታውቃላችሁ። አልፋሽጋ ለሱዳን ወላሂ ብዬ መርቄ ሥሰጥ እኮ አማራ አልፋሽጋ አርሶ ከሚበላ ሱዳን ይብላው ብየ ነው። ጸረ-አማራ፤ ጸረ-ኢትዮጵያ የኦነግ የቁርጥ ቀን ልጅ፤ የሻዕብያ ታማኝ፤ ለወያኔ ርህሩህ ልብ ያለኝ አብይ አህመድ ነኝ። ሻዕብያ እርዳኝ - ፋኖ እያጠናቀቀኝ ነው።


Thank you Fano for making Ahmed screaming loud begging for the assistance of Shabia after he experienced the more than 3-years cumulative loss of his rag tag braided hair Wolega, Arusi, Bale, etc. Orommuma.

He tried every weapon and every means to defeat Amhara, except Nuclear Weapon ( have not heard it). None of it worked. His breast cutting, human flesh eater (cannibal) surrendered en masse or dead all over like flies.