ለወዲ በሻሻና ለጌቾ ስልቾ ይችን አድርሱልኝ!
Posted: 29 Oct 2025, 01:20
ውሽት ያደገበት ገና ከጥዋቱ
አብይ የሚባል ሰው የበሻሻ ገልቱ
ዛሬ ብድግ ብሎ የትግራይ ጦርነት
አልነበረውም አላማ አደረኩት በስህተት
ኢሱ ነው ያሳተኝ በአሰብ አስጎምጅቶ
ወይንን እናጥፋ አሰብ ማታ ንእቶ
ከእንግዲህ አላደርገውም ይላል ተረት ተረት
በድሮን የምዞረው እርሻውን ለማዬት
የክረምቱ ማማር ምርቱ ይግባ ወደ ቤት
ሾርት ሜሞርዪ ናችሁ በሉኝ አብዬት ወዴት
ማስክ እልካሎህ ብዬ ልኬአሎሁ ድሮኒት
አሁን ግን የምልከው ለሸመገሉት መድሃኒት
ድሮንዋ ትመጣለች ጥዋትም ሆነ ሌሊት
ሽማግሌዎቹ ባሉበት እዛው በተኙበት
ፀጥ ረጭ በሉ አይጠቀምም መቃዠት
ጌቹዬ ስልቻዬ ይዝናና ይመርበት
ድሮንዋ ሳተችው ባንዳነቱን አውቃበት
በመድበለ ውሽት ማንም አይደርስበት
እኔንም በለጠኝ ምላሱ ረዝሞበት
አብይ የሚባል ሰው የበሻሻ ገልቱ
ዛሬ ብድግ ብሎ የትግራይ ጦርነት
አልነበረውም አላማ አደረኩት በስህተት
ኢሱ ነው ያሳተኝ በአሰብ አስጎምጅቶ
ወይንን እናጥፋ አሰብ ማታ ንእቶ
ከእንግዲህ አላደርገውም ይላል ተረት ተረት
በድሮን የምዞረው እርሻውን ለማዬት
የክረምቱ ማማር ምርቱ ይግባ ወደ ቤት
ሾርት ሜሞርዪ ናችሁ በሉኝ አብዬት ወዴት
ማስክ እልካሎህ ብዬ ልኬአሎሁ ድሮኒት
አሁን ግን የምልከው ለሸመገሉት መድሃኒት
ድሮንዋ ትመጣለች ጥዋትም ሆነ ሌሊት
ሽማግሌዎቹ ባሉበት እዛው በተኙበት
ፀጥ ረጭ በሉ አይጠቀምም መቃዠት
ጌቹዬ ስልቻዬ ይዝናና ይመርበት
ድሮንዋ ሳተችው ባንዳነቱን አውቃበት
በመድበለ ውሽት ማንም አይደርስበት
እኔንም በለጠኝ ምላሱ ረዝሞበት