Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Axumezana
Senior Member
Posts: 18353
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: “ህወሓት/ትህነግ የሞተ ድርጅት ነው”

Post by Axumezana » 29 Oct 2025, 00:51

የተናቀ ወንድ ያስረግዛል ሲባል አታውቂም?

Selam/
Senior Member
Posts: 16849
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: “ህወሓት/ትህነግ የሞተ ድርጅት ነው”

Post by Selam/ » 29 Oct 2025, 02:05

ዓይጠ መጎጡ

አንደኛ - የተናቅህ መሆንክን ማወቅህ ያስመሰግንሃል። Know thyself!

ሁለተኛ - ከመናቅ አልፎም የተሰበረ ሰው በሌላ አገላለፅ፣ ተኮላሽቷል። ስለዚህ ማስረገዙን ተወውና፣ ቁሞ መራመድ አይችልም።

ለመሆኑ በህልምህ የተመኘኸው ማስረገዝ በrape ነው ወይንስ በincest?

Axumezana
Senior Member
Posts: 18353
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: “ህወሓት/ትህነግ የሞተ ድርጅት ነው”

Post by Axumezana » 29 Oct 2025, 02:10

አይነ ብርሃንዋ ሰላም Axumezanaን ለማወቅ ብዙ ለፋሽ ግን አልተሳካም! ምርምርሽን ቀጥይ!
አዳማ ወረድ ብሎ ይታያል ወለንጭቲ
የጠንቋይ የቀሻቢ አገር የሰላም ተሳዳቢ
ፋኑዬ ሲመጣ እሪሪ.....ማሎ ማሎ
ወይንን ሰታየው ቶሎ ተቀበሎ
የAxumezana አገር እዛው አለፍ ብሎ

Post Reply