ሆረስ ነኝ ፡ አቢይ አህመድ አሊ የኢትዮጵያ ከማል አታቱርክ ይሆናል ብዬ ነበር!
አሁንም እደግመዋለሁ ፤ ወያኔ የጠፈጠፈውን ቆሻሻ ሕገ መንግስት ከለወጠ፣ የባህር በር ከከፈተ እና አሁን በያዘው ኢትዮጵያን የማዘመን ጉዞ ከቀጠለ አለ ጥርጥር ከዳግማዊ ምኒልክ ቀጥሎ የሚቆመው ታላቁ የኢትዮጵያ መሪ ሆኖ በታሪክ ይመዘገባል! አውቃለሁ ይህን አባባሌ ለብዙ ኢትዮጵያ ጠሎች የነግብጽና ሻቢያ አቃጣሪዎች እንደ ሚጎረብጣቸው!!! ቻሉት እላለሁ !! አቢይ ደሞ ይህን ገናና ታሪካዊ እድል ማባከን እንደ ሌለበት የሚያውቅ ይመስለኛል ።
Re: ሆረስ ነኝ ፡ አቢይ አህመድ አሊ የኢትዮጵያ ከማል አታቱርክ ይሆናል ብዬ ነበር!
ግን ሶዶ ሁሉ እንዳንተ ጨርቁን የጣለ እብድ ነው?Horus wrote: ↑27 Oct 2025, 16:06አሁንም እደግመዋለሁ ፤ ወያኔ የጠፈጠፈውን ቆሻሻ ሕገ መንግስት ከለወጠ፣ የባህር በር ከከፈተ እና አሁን በያዘው ኢትዮጵያን የማዘመን ጉዞ ከቀጠለ አለ ጥርጥር ከዳግማዊ ምኒልክ ቀጥሎ የሚቆመው ታላቁ የኢትዮጵያ መሪ ሆኖ በታሪክ ይመዘገባል! አውቃለሁ ይህን አባባሌ ለብዙ ኢትዮጵያ ጠሎች የነግብጽና ሻቢያ አቃጣሪዎች እንደ ሚጎረብጣቸው!!! ቻሉት እላለሁ !! አቢይ ደሞ ይህን ገናና ታሪካዊ እድል ማባከን እንደ ሌለበት የሚያውቅ ይመስለኛል ።
ትቅማለህ ወይስ ማሪዋና ነው በእርጅና የሚጫወትብህ? ወይስ dementia?
ጉድ በል ሶዶ
Re: ሆረስ ነኝ ፡ አቢይ አህመድ አሊ የኢትዮጵያ ከማል አታቱርክ ይሆናል ብዬ ነበር!
If kemal was so great, then why is turkey a slave of usa and terrorist-israhell today, like you are galla-abiy's slave horse?
Re: ሆረስ ነኝ ፡ አቢይ አህመድ አሊ የኢትዮጵያ ከማል አታቱርክ ይሆናል ብዬ ነበር!
በቅርቡ የኢትዮጵያ አየር ኃይል የሚታጠቀው ሱ 57
Re: ሆረስ ነኝ ፡ አቢይ አህመድ አሊ የኢትዮጵያ ከማል አታቱርክ ይሆናል ብዬ ነበር!
ዕሪያ ካድሬ፣ አትንጠራራ!
ደረጃህን አውቀህ፣ ስነ-ስርዓት ያዝ - እንተ የባርነት ስነ-ልቦነ ወጥሮ የያዘህ ውታፍ ነቃይና ለመጣው ሁሉ የምታንቋልጥ ወራዳ የኦሮሙማ ዲጂታል ሎሌ ነህ፤ እኛ በእዚህ በኩል ያለነው ደግሞ እጅ መንሳት የሚባል ርካሽ ባህል የምንጠየፍ፣ አንገታችንን ቀና አድርገን ምንም ነገር ሳንሸፋፍን፣ አካፋውን አካፋ፣ ዕርጉሙን ንጉስ ዕርጉም የምንል ኩሩና ነፃ የሆንን ህዝቦች ነን።

Mad Sodo Hoe-rus,
I think you like too much attention. You are also super-duper happy when your post gets more clicks and responses.
For that reason, I am going to ignore you.
But realize that you are not a healthy former based on your posts, temperament and many other things.
You have senile ADHD or dementia with behavior issue.

ጭልፊቱ የጉሩንግ በራሪ ስደተኛ ከሆነ፣ አቶ ዓብዮት የአታቱርክ አትክልተኛ ይሆናል።