Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 14740
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

መልካም ዜና ለ ሁሬሳ እና Axumezana! የኦሮሙማ መከላከያ ጦርነት ሰልችቶኛል፤የህወሓት ፕሬዚዳንት ደግሞ ወልቃይት/ሁመራ የአማራ አስተዳደር ነው በማለት ጭንቀታችሁን አስወርደውታል።

Post by Abere » 27 Oct 2025, 10:48

መልካም ዜና ለ ሁሬሳ እና Axumezana! የኦሮሙማ መከላከያ ጦርነት ሰልችቶኛል፤የህወሓት ፕሬዚዳንት ደግሞ ወልቃይት/ሁመራ የአማራ አስተዳደር ነው በማለት ጭንቀታችሁን አስወርደውታል።

Now, it is official insiders already confirmed the OLF-PP defense force is defeated in Amhara region; and looking for an exit strategy. Likewise, the top official and ring leader of TPLF came out making a statement Welqait/Humera is an Amhara territory and the leadership shall be the indigenous people of Amhara. So, like it or not what it means to Huresa ( major Wutaf-neqay Sodo) and Axumezana (daydreaming TPLF) is to accept the new normal and live up to it in peace. Huresa can dance Adabna ( se>x and marriage market ) dance of h>orny Sodo-Gordena girls and boys :lol:



Horus
Senior Member+
Posts: 39784
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: መልካም ዜና ለ ሁሬሳ እና Axumezana! የኦሮሙማ መከላከያ ጦርነት ሰልችቶኛል፤የህወሓት ፕሬዚዳንት ደግሞ ወልቃይት/ሁመራ የአማራ አስተዳደር ነው በማለት ጭንቀታችሁን አስወርደውታል።

Post by Horus » 27 Oct 2025, 17:53

አበራሽ ሌላው ስምሽ ሰላምዊት!
እኔ ሆረስ ሲጀመር ጀምሮ የኢትዮጵያ ሰራዊት ካማራ መወጣት አለበት ባይ ነኝኮ! እዚያ ብልጼና ፋኖ ተባብላችሁ እርስ በርስሽ ተጫረሺ! ፋኖ አላማ ቢስ ለምን እንደ ሚሞት የያማውቅ ሰገጤ ብረት ተሸካሚ ነው! ተዋግተሽ ተዋግተሽ ትደራደሪያለሽ! አለቀ !!! ድርድሩ ደሞ እንደ ሚከተልው ነው አዱ ተመልሶ ያማራ ፖሊስ ይሆናል ፣ ሌላው የሆነ ሳንቲስ ተወርውሮለት ወደ ግብርናው ይመለሳል። እናሳ ለምን ነበር ያ ሁሉ ድራማ ይባላል! እኔኮ ደጋግሜ ነገርኩሽ እስከ ሚቀትለው ምጻተ ክርስቶስ 4 ኪሎ አትረግጪም!


Post Reply