Page 1 of 1
መኩ ደክሞኛል ሰላማዊ መፍትሔ ይምጣ አለ ---- ሁሬሳ የሚደግፈው የፓኪስታኒ ጋዜጠኛ እንደዘገበው
Posted: 27 Oct 2025, 08:17
by Misraq
መኩ ስለደከመው ነው ሽመልስ አብዲሳ ለ49 ዙር ያሰለጠነውን የኦሮምያ ልዩ ሃይል እና የሶዶ እና የስልጤ አሾክሽዋኪ በገፍ እያስገባ ያለው፥፥ አዲስ የገባውም ይደመሰሳል ሲል Jimmy ተንብዮአል
Re: መኩ ደክሞኛል ሰላማዊ መፍትሔ ይምጣ አለ ---- ሁሬሳ የሚደግፈው የፓኪስታኒ ጋዜጠኛ እንደዘገበው
Posted: 27 Oct 2025, 10:54
by Abere
የሽመልስ አብዲሳ መንጋ እኮ ደክሞት በየሜዳው ለሽ ብሎ ተኝቷል። ፋኖ በደንብ አድርጎ መሬት ላይ ዘርቶታል። ብቻ ድንች አይደሉም በቅለው አይታዩም።
Major Wutaf-neqay Sodo Orommuma, Huresa, loves to hear and talk about ye'Corridor Li'mat ,not the Orommuma ሞት