Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Horus
Senior Member+
Posts: 39782
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኤርትራውያን የሱዳኑ ዳጋሎ ኢሳያስን በድሮን እንዳያደባየው በጣም ፈርተዋል

Post by Horus » 27 Oct 2025, 00:18

Misraq wrote:
26 Oct 2025, 23:42
አይ ምስራቋ! እውነትም ወያኔ ትግሬ ነሽ :lol: :lol: :lol: ያንቺ ፋኖዎች አይደለም ቤት ውስጥ በአንዲት መኪና መዘዋወር ፈርተው መኪና የሚባል ላለ መጠቀም አዋጅ አውጀው አንቺ ግ ን ስለ ኢሳይሳ ፍርሃት ትቀልጂያለሽ :lol: :lol: አመድ በዱቄት ይስቃል አሉ እማማ ተረቧ :lol: :lol: :lol:

Misraq
Senior Member
Posts: 16521
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ኤርትራውያን የሱዳኑ ዳጋሎ ኢሳያስን በድሮን እንዳያደባየው በጣም ፈርተዋል

Post by Misraq » 27 Oct 2025, 07:35

Horus wrote:
27 Oct 2025, 00:18
Misraq wrote:
26 Oct 2025, 23:42
አይ ምስራቋ! እውነትም ወያኔ ትግሬ ነሽ :lol: :lol: :lol: ያንቺ ፋኖዎች አይደለም ቤት ውስጥ በአንዲት መኪና መዘዋወር ፈርተው መኪና የሚባል ላለ መጠቀም አዋጅ አውጀው አንቺ ግ ን ስለ ኢሳይሳ ፍርሃት ትቀልጂያለሽ :lol: :lol: አመድ በዱቄት ይስቃል አሉ እማማ ተረቧ :lol: :lol: :lol:
ሁሬሳ

የአማራን ቆመህ ጠብቀኝ እና ጓንዴ ፈርቶ ክልሉን በሙሉ ትጥቅ አስፈታለሁ ብሎ እስካሁን ያላባራ ግጭትን የቀሰቀሰውን የበሻሻ ዜንጦ ጩጬ ምን እንበለው። ታንክን፤ ባንክን፤ ድሮንን ታጥቆ የሚቀዝን ሰው እያመለክህ ስትመጣ ሁሉም እንደናቀህ ታውቃለህ።

Post Reply