የገተተ በትለር ዉርደት
Posted: 26 Oct 2025, 22:59
ሂዱ እና ኦዳን ቅቤ እየቀባችሁ ቪድዮ ተነሱ እና አለም ይሳቅባችሁ፣ እኔም ተመልሼ ከእነሱ ጋር እስቅባችኋለሁ ብሎ ሲመለስ በትለር የሰጠዉን መጽሓፍ ቆርጥ ቅርጥፍ ኣድርጋ ጠበቀችዉ ኣሉ።
ሰለቸዉ፣ ወዮ ወዮ እያለ ነዉ ስለተባለ በባህላችን መሠረት ግብር ለንስሃ ይዘህ ድረስ እና ኣጽናናዉ ተብለሃል።
ሰለቸዉ፣ ወዮ ወዮ እያለ ነዉ ስለተባለ በባህላችን መሠረት ግብር ለንስሃ ይዘህ ድረስ እና ኣጽናናዉ ተብለሃል።