Page 1 of 1
ስብዕናቸውን የሸጡ የ ER ፈሳሞች!
Posted: 25 Oct 2025, 11:30
by Selam/
ስብዕናቸውን የሸጡ የ ER ጉጦች:
- ከሞኒቶር ጀርባ ተደብቀው፣ ሜዳ ላይ ያለውን ትግል የሚተቹ
- ሰውን በጎሳው የሚሰድቡና የአንድ ጎሳን ህዝብ በሙሉ የሚጠሉ
- ስለ መንግስት ልማት እንጂ ስለ ህዝብ ኑሮ ለማውራት የሚፈሩ
- ከጦር ሜዳ ፍልሚያ ባሻገር፣ ንፁሃን ህዝቦች ሲገደሉ ፀጥ ለጥ የሚሉ
- ከአንድ በላይ ስም account በመጠቀም የሚያጭበረብሩ
Re: ስብዕናቸውን የሸጡ የ ER ፈሳሞች!
Posted: 25 Oct 2025, 12:04
by Selam/
Misraq aka Odie
አስተያየቴ ሜዳው ላይ የሚደረገው ትግል ውጤታማ እንዲሆን ለሚፈልጉት እንጂ፣ ተራ ወሬኞችንና አሽሙረኞችን አይመለከትም። ምክንያቱም በስሜት ብቻ የሚነዱ፣ ምንም መሰረት የሌላቸው፣ አሳባቂና ቶስ ቷሳ ስለሆኑ። ከፈለግህ ሳንቲም ለቃሚዎቹንም ከዚሁ ስብስብ መድባቸው። ወይ ራሳቸው አይዋጉ፣ ወይ ሜዳ ላይ ያለው እንዲዋጋ በመስመር አይገቡ!
Re: ስብዕናቸውን የሸጡ የ ER ፈሳሞች!
Posted: 25 Oct 2025, 12:10
by Odie
Re: ስብዕናቸውን የሸጡ የ ER ፈሳሞች!
Posted: 25 Oct 2025, 13:08
by Selam/
Misraq aka Odie
ጥፋተኛን መውቀስና መቅጣት ተገቢ ነው። ሆኖም ዘር ማንዘራቸው በሙሉ መጥፋት አለባቸው ብሎ ዕሪሪሪሪ ማለት ጉድፍነት ነው፤ ኩነኔ ነው!
Odie wrote: ↑25 Oct 2025, 12:10
Selam/ wrote: ↑25 Oct 2025, 12:04
Misraq aka Odie
አስተያየቴ ሜዳው ላይ የሚደረገው ትግል ውጤታማ እንዲሆን ለሚፈልጉት እንጂ፣ ተራ ወሬኞችንና አሽሙረኞችን አይመለከትም። ምክንያቱም በስሜት ብቻ የሚነዱ፣ ምንም መሰረት የሌላቸው፣ አሳባቂና ቶስ ቷሳ ስለሆኑ። ከፈለግህ ሳንቲም ለቃሚዎቹንም ከዚሁ ስብስብ መድባቸው። ወይ ራሳቸው አይዋጉ፣ ወይ ሜዳ ላይ ያለው እንዲዋጋ በመስመር አይገቡ!
Preposterous
Gala is already an elephant runing amok
There is no way you can separte them good and bad except for a very few.
Goodluck with your political correctness which is unlikely going to find any credence in this forum