"Oromo Immigrants are Celebrating Their Pagan Holiday in Minnesota" - The Reporter on the scene says
https://www.facebook.com/Tekeze1/videos ... bVwvIn0%3D
Re: "Oromo Immigrants are Celebrating Their Pagan Holiday in Minnesota" - The Reporter on the scene says
They may be clueless about organized religions under prophets. I haven’t heard them call the name of a single ቃሉ or ቃልቸ instead of ኦዳ that they call the prophet.
It looks you are also clueless by far about the earliest prophecy. It may be discrediting the false believers, including you, one by one in front of the world.
ታቦቱ፣ ሎሬቱ፣ ቃልቻ በለዉ ቃሉ የጥንት የጠዋቱ የዘላለሙን እየተናገሩ ጆሮ ዳባ ልበስ ብለሃል።
A day or so ago, I asked three Eritrean participants on this forum whether they agree or disagree that Moses was the Pharaoh par excellence.
A wrong answer in my judgment or no answer at all made me say ዘ ተምች ኢዝ ኣን እግኖራንት በንች።
No, I didn’t take the word from you. You took it out of me saying it silently a while back after realizing በኣንድ ሃገር ዉስጥ ማን ማንን ኣፈቀረ ፖለትካቸዉን፣ የገብረዓብ ልጅ ኣንዱ ተባይ ነበር ብዬ።
So, you are also asked to answer the question.
Do you agree or disagree that Moses was the Pharaoh par excellence.
A simple agree or disagree answer would suffice.
Re: "Oromo Immigrants are Celebrating Their Pagan Holiday in Minnesota" - The Reporter on the scene says
Naga Tuma,
Wondering why you got mad at me. I did not b>utter tree in Minnesota, I just shared the reporting for information. Is there anyone form Borena (Boronese) there in that crowd of pagans you know? If there was you know, let him now he/she is not Oromo, because Oromo is not the same as Borena - as far as I understand. Never come across a word or a noun or a place called "Oromo" in the literature of the past.

If you aren’t childishly projecting your state of mind, can you provide a simple agree or disagree answer for the important question.
I will repeat the important question for you here:
Do you agree or disagree that Moses was the Pharaoh par excellence?

Abere wrote: ↑24 Oct 2025, 14:22Naga Tuma,
Wondering why you got mad at me. I did not b>utter tree in Minnesota, I just shared the reporting for information. Is there anyone form Borena (Boronese) there in that crowd of pagans you know? If there was you know, let him now he/she is not Oromo, because Oromo is not the same as Borena - as far as I understand. Never come across a word or a noun or a place called "Oromo" in the literature of the past.
Re: "Oromo Immigrants are Celebrating Their Pagan Holiday in Minnesota" - The Reporter on the scene says
ይህን ቪድዮ ካየሁኝ ወዲህ መልስ ያጣሁለት ጥያቄ ኣለኝ።
ካልዘነጋሁ ጃዋር ኢትዮጵያ ዉስጥ የፖለትካ ለዉጥ ያመጣ ካልኩሌተር ሰርቼኣለሁ ዐይነት ሀሳብ መናገሩን የሆነ ሚድያ ላይ ሰምቻለሁ።
ምንሶታ እየኖረ ጥረት ያደርግ እንደነበረም ሌላ ግዜ የሆነ ሚድያ ላይ የሰማሁ ይመስለኛል።
ይህ ማለት ሃይማኖት የሌላቸዉ ተብለዉ ዐለም ፊት የተዘለፉት የኢትዮጵያ ማህበረሰብ የፖለትካ ካልኩሌተር ሰርቻለሁ ያለዉ ልጅ ይኖርበት የነበረ የአሜሪካ ከተማ ዉስጥ ነዉ ማለት ነዉ።
ጃዋር ስታንፎርድ ተማሪ የነበረ ግዜ ሰከን ብለህ ትምህርትህ ላይ በርትተህ የተሻለ ዉጤት ማምጣት ትችላለህ በማለት መምከር እችላለሁ ብዬ ኣንድ ቀን መንገድ ኣቋርጬ ሄጄ ምክር ብሞክር ኣቅቶኝ ተመለስኩኝ።
አነ ጫለ ከን ቤክቱ ፈካተ ብዬ ነዉ የተሰናበትኩት።
ከዛን ቀን በኋላ በአካል ኣይቼዉ ወይም በመገናኛ ተገናኝቼዉ ኣላዉቅም።
ከዛን ቀን በኋላ ስለ እሱ ማንሳቴን የማስታዉሰዉ እዚህ ፎረም ላይ ጃንጆ መባሉን ኣንብቤ ኣንዱን ጃንጆ ሌላዉን ፋንዶ እያሉ መዝለፍ ለምንድነዉ ብዬ መጠየቄን ነዉ።
ስለ ክርስትና እና እስልምና ሃይማኖቶች ስለምያዉቅ ኣንድ ማህበረሰብ ሃይማኖት የሌለዉ ነዉ ተብሎ መዘለፍ ምን ያህል ክፉ እንደሆነ የማይገነዘብ ኣይመስለኝም።
በእኔ አስተሳሰብ ይህ ማህበረሰብ ሃይማኖት የሌለዉ ሳይሆን ጥንታዊ ሃይማኖት የሆነን ተከታይ ነዉ።
ስለዚህ ይህ ልጅ ወደ ጥንታዊዉ ሃይማኖት ተመልሶ ኣብሮ ኣክባሪ ሆኖ ነዉ ወይስ ፈጠርኩት ያለዉ የፖለትካ ካልኩሌተር ሚስካልኩሌት ኣድርጎ እኔ ሃይማኖት ኣለኝ፣ እነሱ ዬላቸዉም ብሎ ይሆን?
ወደ ጥንታዊዉ ሃይማኖት ተመልሶ ከሆነ ወይ ቃሉ ወይም ቃልቻን ፈልጉ እና ቃሉማ በሉ ማለት እንዴት ተስኖት ነዉ ይህ የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ሃይማኖት የሌለዉ ተብሎ ይህን ያህል የሚዘለፈዉ?
ለመሆኑ ኦሮምኛ ተናጋሪ የኢትዮጵያ ማህበረሰብ በታሪኩ ዉስጥ ሃይማኖት የሌለዉ ወይም ጋላ ተብሎ ይህን ያህል በዐለም ፊት ተዘልፎ ያዉቃል?