Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Naga Tuma
Member+
Posts: 6755
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

የኢትዮጵያ የቅርብ ግዜ የቁልቁለት እና የአቀበት ጉዞዎች

Post by Naga Tuma » 24 Oct 2025, 05:59

እ አ አ ከ1974 እስከ ዉሳኔ 96 እና ምርጫ 97 የቁልቁለት ጉዞ፣ ከዉሳኔ 96 እና ምርጫ 97 በኋላ የአቀበት ጉዞ ነበሩ ቢባል ስህተት ይሆናል?