Page 1 of 1

Tibor Nagy: Ethiopia Needs the Sea NOW!

Posted: 23 Oct 2025, 23:38
by Horus

Re: Tibor Nagy: Ethiopia Needs the Sea NOW!

Posted: 23 Oct 2025, 23:46
by sesame
Horsey,

First feed your prisoners! :lol: :lol: :lol: :lol:

Finfinne Press
7h

መንግስት ተፈርዶባቸው በማረሚያ ቤት የሚገኙ ታራሚዎችን መቀለብና የህክምና አገልግሎት መስጠት እየከበደው ስለሆነ [ታራሚዎቹ ቀለባቸውን ራሳቸው እንዲችሉ] የሚደነግግ ህግ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርቦ ሊፀድቅ ዝግጅቱ ተጠናቋል" የተባለ ነው!

https://www.facebook.com/share/p/1NFyQyu6ND/

Re: Tibor Nagy: Ethiopia Needs the Sea NOW!

Posted: 24 Oct 2025, 00:07
by Horus
sesame wrote:
23 Oct 2025, 23:46
Horsey,

First feed your prisoners! :lol: :lol: :lol: :lol:

Finfinne Press
7h

መንግስት ተፈርዶባቸው በማረሚያ ቤት የሚገኙ ታራሚዎችን መቀለብና የህክምና አገልግሎት መስጠት እየከበደው ስለሆነ [ታራሚዎቹ ቀለባቸውን ራሳቸው እንዲችሉ] የሚደነግግ ህግ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርቦ ሊፀድቅ ዝግጅቱ ተጠናቋል" የተባለ ነው!

https://www.facebook.com/share/p/1NFyQyu6ND/
ሲሲው
በዚህ የእስር ቤት ጉዳይ በጣም ተደንቀሃል! ይህም የሚሆነው በሺዎች የሚቆጠሩ ኤርትራዎች በኢትዮጵያ እስር ቤት ስላሉ ይመስለኛል ። ይህ በጣም ትክክለኛ ፖሊሲ ነው! አንደኛ ገንዘብ ያለው እስረኛ ወንጀለኛ በግድ የእስር ቤት ወጪውን መቻል መክፈል አለበት ።

ሁለተኛ ደሃ ሆኖ ወንጀል የሚፈጽምና እስር ቤት የሚኖረ ሰው በጉልበቱ የእስር ቤት ወጪውን መቻል መክፈል አለበት ። በቃ አንድ ሰው ወንጀል ፈጽሞ የሕበረተሰ ግዜና ሪሶርስ ማባከኑ አንሶት ላመት፣ አሳር አመት 20 አመት በመንግስት መቀለብ የለበትም ። ስለዚህ ይህን አይነት እስረኛ መንገድ ማሰራት ፣ እርሻ ማሰራት ፣ ፋብሪካ ማስራት ነው።

There is no free lunch! There should never be free feeding of criminals!

አገር ማለት ይህ ነው! መሪነት ማለት ይህ ነው !