Page 1 of 1
Re: GREAT NEWS FOR EAST GURAGE! WOLKITE UNIVERSITY BUTAJERA CAMPUS INAUGURATED!
Posted: 23 Oct 2025, 22:42
by Dama
You people hybridized your dialect with too much Amharic. Also, you lost your Gurage names tradition of people. More Geez than Geez itself. Amaras will not be upset if you reclaimed them. Surprisingly, Gurage names of places remain intact to a great extent.
Dekama tultulas!
Metewoch!

Re: GREAT NEWS FOR EAST GURAGE! WOLKITE UNIVERSITY BUTAJERA CAMPUS INAUGURATED!
Posted: 23 Oct 2025, 23:29
by Horus
ሲሲው
ስለምን እያወራህ እንደ ሆነ ባላውቅም የኔ ፍርሃት ቅናት እና ምቀኝነት እንዳይገልህ ነው! ዛሬ በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ኢሊት ምርጥ አዳሪ የኮሌጅ መዘጋጆ አካዳሚዎች Elite boarding Prep School 10 እንኳ አይሆኑም! አንዱ ሶዶ ውስጥ ስራው አልቆ ተማሪ መቀበል ጀምሯል! ሶዶ የራሱን ዩኒቨርሲቲ ያቋቁማል ስልህ የምር ነው! የኢትዮጵያ ሁለተኛ ትምህርትና ኮሌጆች ጢቅ ብሎ የተያዘው አስተማሪ በጉራጌዎች ነው! እኛ በምሁራን በሽ በሽ ነን! ትንሿ ጉራጌ የኢትዮጵያ brain center ብትሆን አትገረም!!! ጉራጌ ሌላው ስማችን ስኬት ስለሆነ !!! ከቡዳና ምቀኛ ማሪያም ትጠብቀን!!!!
