አበረ፡ የአማራ ገበሬን አርሶ እንዲበላ ተዉት! አለቀ! ፊያሜታ ምስክር ነው!!!!
የግብጽ እና ሻቢያ መቀለጃ ባታደርጉት ምነው????
Last edited by Horus on 23 Oct 2025, 16:24, edited 1 time in total.
Re: አበረ፡ የአማራ ገበሬን አርሶ እንዲበላ ተዉት! አለቀ! ፊያሜታ ምስክር ነው!!!!
ፋኖ የተባለ የሻቢያ ገረድ ያማራን ገበሬና ወጣት በስንት አመት ወደ ኋላ እየወሰዱት እንደ ሆነ ማነው የሚሟገትለት? አገር አልባው ፊያሜታ ምስክር ነው?