Page 1 of 1
መርዶ ለግብጽ ሻቢያና ወያኔ ገረዶች፡ አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ ያላት ፖሊሲ ለወጠች!!
Posted: 23 Oct 2025, 14:29
by Horus
ኢትዮጵያ F-16 Falcon የጦር ጄትና ድሮኖች ከአሜሪካ እየገዛች ነው
Re: መርዶ ለግብጽ ሻቢያና ወያኔ ገረዶች፡ አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ ያላት ፖሊሲ ለወጠች!!
Posted: 23 Oct 2025, 15:11
by gagi
አይ ይሄ ጭሎ! ሲያቶሰቱስ አያሳዝንም
አማራን ምንም አይነት ማስፈራሪያ ከአሸናፊነቱ አያስቀረውም::
See the writing on the wall!
Re: መርዶ ለግብጽ ሻቢያና ወያኔ ገረዶች፡ አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ ያላት ፖሊሲ ለወጠች!!
Posted: 23 Oct 2025, 15:20
by Horus
gagi wrote: ↑23 Oct 2025, 15:11
አይ ይሄ ጭሎ! ሲያቶሰቱስ አያሳዝንም
አማራን ምንም አይነት ማስፈራሪያ ከአሸናፊነቱ አያስቀረውም::
See the writing on the wall!
ሰው ጥራ ቢሉት እራሱ መጣ አሉ እማማ መበለት!
ኢትዮጵያ መች ላንተ ኤፍ 16 ትገዛለች? ያንተ ላኪዎችችና ቀጣሪዎችን ድባቅ ማድረጊያ እንጂ !!