Page 1 of 1

ሁሉ የሚያምረው አበረ!

Posted: 23 Oct 2025, 13:09
by Axumezana
አራት ኪሎ አማረኝ
እባክህ TDF እርዳኝ
ባህር አማረኝ አብይ ግፋልኝ
ሰሊጥ አማረኝ ኢሳያስ ደግፈኝ
ሰጥቶ መቀበል የማያውቅ ሞኛ ሞኝ
ሜዳ ላይ ቀረ አንድኑም ሳያገኝ
የአበረ ነገር
ሁሌ ማደናገር

Re: ሁሉ የሚያምረው አበረ!

Posted: 23 Oct 2025, 13:18
by Selam/
ዓይጠ መጎጡ፣ አቅጣጫ ቢሱ
ቱስ ቱስ ይላል፣ ልክ እንደ ፈሱ

Re: ሁሉ የሚያምረው አበረ!

Posted: 23 Oct 2025, 13:20
by Horus
Axumezana wrote:
23 Oct 2025, 13:09
አራት ኪሎ አማረኝ
እባክህ TDF እርዳኝ
ባህር አማረኝ አብይ ግፋልኝ
ሰሊጥ አማረኝ ኢሳያስ ደግፈኝ
ሰጥቶ መቀበል የማያውቅ ሞኛ ሞኝ
ሜዳ ላይ ቀረ አንድኑም ሳያገኝ
የአበረ ነገር
ሁሌ ማደናገር
ሁሌ ማደናገር ሳሆን ሁሌ ሚደናገር በል እንጂ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: መርህ አልባ የጎሳ ቅዠት አምላኪና ፖለቲካ አልባ የጥላቻ ሰለባ ስትሆን እንደዚህ ነው የምትደናገረው!!!!

Re: ሁሉ የሚያምረው አበረ!

Posted: 23 Oct 2025, 14:45
by Axumezana
ኤርትራዊቷ ስላም በሽታሽ ጀመረሽ?

Re: ሁሉ የሚያምረው አበረ!

Posted: 23 Oct 2025, 14:57
by Abere
አሮጌው ቀን አልፎ በአዲስ ቀን ሲተካ፤ አሮጌው አመት በአዲስ አመት ሲተካ በዚህ ፎረም ላይ ከሚታደሙት ተሳታፊዎች በተለየ መልኩ 2 መርህ-ዐልባ ሰዎችን አውቃለሁ። አክሱምዒዛና እና ሁሬሳ (የቀድሞው ሆረስ)። መልህቅት ዐልባ ወያኔ እና አፍቃሪ-ኦነግለ። ሁሬሳ ኢትዮጵያን ከኢህ አፓ እስከ ኦሮሙማ-ኦነግ ሲያደማ የነበረ- ጸረ አማራ። አክሱምዒዛና የደደቢት ወያኔ አማራ የትግሬ ታሪካዊ ጠላት ነው መደብል ሲሸመድድ ያደገ ጸረ-አማራ። ሁሬሳ የእራስህን ዝብርቅርቅ መርህ አልባ ለማየት ከፈለግህ ሰላም የጠረዘውን "የነብዩ ጭልፊቱ ድርስቶች ተመልከት" - ብዙ ምስክር አያስፈልገኝም።

አክሱምዒዛና - አንዱ ፀረ-አማራ /ወያኔ (85% የአገሪቱን የመከላከያ እሴት እና መዋቅር ተቆጣጥሮ የነበረውን) ላይመለስ ግብዐተ-መሬቱ ተፈጽሟል። አማራ ወያኔን ቀብሮታል። በመቀጠል አሁን የኦነግ-ኦሮሙማ ጽኑ ህሙማን ውስጥ ኮማ ገብቷል። አማራ እያሰናዳው ነው። አሁን ከምድረ-ገጽ እንደ ፈንጣጣ የጠፋችው ወያኔ እንኳን ሻዕብያ፤ አረብ አገራት፤ ምዕራባዊያን እየረዷት የአንድ ወጣት ዕድሜ (17 አመት) ፈጅቶባታል። ውጤቱ እያበሳጨህ ነው። ከባዶ እጅ ወደ ሙሉ ትጥቅ የተረማመደው አማራ።

Re: ሁሉ የሚያምረው አበረ!

Posted: 23 Oct 2025, 15:34
by Selam/
ዓይጠ መጎጡ፣ አቅጣጫ ቢሱ
አክሱም ተፈጥሮ፣ ብኩን ነው ነፍሱ
ተገለባባጭ፣ ለሆድ ለከርሱ
ሆሌ ቶስቷሳ፣ ልክ እንደ ሆርሱ

Re: ሁሉ የሚያምረው አበረ!

Posted: 23 Oct 2025, 15:47
by Axumezana
የAxumezana እንዱ ስራ የትግራይን ጠላቶች ግራ ማጋባት ነው! አበረ ግራ ከተጋባህ አይግረምህ!

Re: ሁሉ የሚያምረው አበረ!

Posted: 23 Oct 2025, 16:21
by Selam/
ሸተተኝ ከረፋኝ፣ ድኝ ድኝ ሸተተኝ
ዓይጠ መጎጡን ሳይ፣ በሽታ ጀመረኝ
ከዕሪያው ጋር ደርቤ፣ ልወቀጥ ወሰንኩኝ

Axumezana wrote:
23 Oct 2025, 14:45
ኤርትራዊቷ ስላም በሽታሽ ጀመረሽ?