ስልጣን ላይ የነበረው የደርግ መንግስት የኦሮሞ መንግስት ነበር፥፥ አማርኛን የState Language አድሮጎ ቢጠቀምበትም፥፥ አማራ ላይ ግን የጥላቻ መርዝ ይረጩ የነበሩት የሶማሊ ፥ የኦነግ ፥ የሻእብያ እና የወያኔ ሃይሎች ያለምንም ጥርጥር አማራ ስልጣን ላይ እንደሌለ አውቀው ነበር ሕዝባቸውን Boggy man ፈጥረውለት አማራን ሲያጠቁት የኖሩት እስካሁንም ዋጋ ያስከፈሉት፥፥
የኢትዮጵያ አንድነት ሰባኪ ነኝ ባዩም ቤርቤረሰብ ይህንን ሃቅ ወደ ጎን በማድረግ አማራ ለጥቃት ሲጋለጥ ዝም ጭጭ ይላል፥፥ ተጠቅቻለው ራሴን ለማዳን መደራጀት አለብኝ ሲልም አያይ በአማራነት መደራጀት ነውር ነው ዘረኝነት ነው ይላል፥፥ ፈጣሪ ክብር ምስጋና ይግባው የአማራ ሕዝብ ያንን ሁሉ የቆሻሻ ክምር ፈንቅሎ አሁን ራሱን አደራጅቶአል፥፥ ታሪኩንም ያድሳል፥፥ ከ60 አመት በላይ የደረሰበትንም የግፍ ዶፍ ዝናብ በክንዱ ያስቆማል