ሁሬሳ እንደምን አለህ
የሶዶ ተዋጊዎች ይህን ሲያዩ ሱሪያቸውን አበላሹ እየተባለ ነው።
Re: ሁሬሳ እንደምን አለህ
ሁሬ ማር ሊበላ - ዘሎ ገብቶ ቀፎ፤
ፋኖ አሰናዳዳው ነድፎ እና ነዳድፎ::
የሶዶው ወረሙማ ብዙ ሁኖ ምርቱ፤
ፋኖ አስገባው እንጅ ሁሉን በየአይነቱ፤
የስልጤው የስልጤው ስልቻ ይሞላል፤
የወለጋ እና የአሩሲ ደግሞ እጅግ ልብ ይሟቃል፤
ዳውላ ዳውላ ተማርኮ ይጫናል።
ሰው አግኝተህ ሙተህ -ሁሬሳ ተጣራህ፤
የእህል ሰው እንጅ የጦር እንዳልሆነ አንተም ታውቀዋለህ።
ፊልድ ማርሻል ሹመት አለሲባል ሰምቶ፤
የሚታፈስ መስሎት እንድሁ ተሸምቶ፤
ከሶዶ ጎርደና ዘው! ብሎ ገብቶ፤
የደም ዋጋ ክፍልን ሲሰማ ዘግይቶ፤
እጁን ለፋኖየ ሰጥ እንጅ ዘርግቶ፤
እማይ ድረሽ አለ ያን አፍ መክፈት ትቶ፤
ተኳሽ እንደ አማራ አላየሁም እያለ ተግተልትሎ ገብቶ።
Re: ሁሬሳ እንደምን አለህ
ለዕሪያው ተጨንቀህ፣ ስንኝ ከደረደርክ
ውሻዬን አስቀድም፣ ትዘከር ለታሪክ
ውሻዬን አስቀድም፣ ትዘከር ለታሪክ
Re: ሁሬሳ እንደምን አለህ
የኦሮሙማ ፈስ-መፍሻ ቂጥ ፤ሁሬሳን ትቼ፤
ከዚያ ማዶ መንደር እኔ ጠብ ፍለጋ አልሄድ ተነስቼ።
ጡት እየቆረጠ፤ በአማራ እንስቶች የሚሳለቀውን፤
ከቶ አይሆንም ወይ ግፍ ቀይ መብራት ጥሶ ይለፍ ማለት አሁን?
ስጋትህ ከገባኝ ከተዳሁት፤ በአማራ ያለው ግፍ ኦሮሞ እንዳደርሰው፤
ግለሰብ-መንቀፍ ወይም መሳደብ አይሆንም መፍትሄው፤
ብዙሃን ኦሮሞን ነግ በእኔን ነው ብለህ ብትነግረው።
ይኸ ለኦሮሞ ትልቅ ውለታ ነው ፤
ትግሬን የጎበኘ መከራ እና ዕልቂት ደርሶ እንዳይጎበኘው።
ህመም ቢደብቁት- ሞት ይመሰክራል፤
ቄሮ በሽታ ነው አማራን ብቻ አይደል ኦሮሞን ይገድላል።
መለባበስ ይቅር እውነቱ ይነገር - አማራ በወረሙማ አጠፋለሁ ቢባል፤
አጥፍተህ ጥፋ እንጅ ኦሮሙማ መቸ ድል በአይኑ ያያል።
አይነጋም መስሏት ቋት ውስጥ እንትን አለች እንዳይሆን ይህ ነገር፤
ምስራቅን ተው እና ለኦሮሞ ተናገር፤
መርቆ መልምሎ ልጆቹን እንዳይልህ ከአማራ ምድር።
ዋሽቶ ለማስታረቅ ዘመኑ አይመችም፤
ቄሮ ወያኔ እንጅ ሽማግሌ የለም።
ደጋጎቹ ሰዎች ጊዜ በልቷቸዋል፤
ኦሮሙማ አረም በአገሩ ስር ሰዷል።
የዚህ መድሃኒቱ አራሚው ፋኖ ነው፥
ፋኖን የደገፈ እርሱ ኢትዮጵያዊ ነው።
ከዚያ ማዶ መንደር እኔ ጠብ ፍለጋ አልሄድ ተነስቼ።
ጡት እየቆረጠ፤ በአማራ እንስቶች የሚሳለቀውን፤
ከቶ አይሆንም ወይ ግፍ ቀይ መብራት ጥሶ ይለፍ ማለት አሁን?
ስጋትህ ከገባኝ ከተዳሁት፤ በአማራ ያለው ግፍ ኦሮሞ እንዳደርሰው፤
ግለሰብ-መንቀፍ ወይም መሳደብ አይሆንም መፍትሄው፤
ብዙሃን ኦሮሞን ነግ በእኔን ነው ብለህ ብትነግረው።
ይኸ ለኦሮሞ ትልቅ ውለታ ነው ፤
ትግሬን የጎበኘ መከራ እና ዕልቂት ደርሶ እንዳይጎበኘው።
ህመም ቢደብቁት- ሞት ይመሰክራል፤
ቄሮ በሽታ ነው አማራን ብቻ አይደል ኦሮሞን ይገድላል።
መለባበስ ይቅር እውነቱ ይነገር - አማራ በወረሙማ አጠፋለሁ ቢባል፤
አጥፍተህ ጥፋ እንጅ ኦሮሙማ መቸ ድል በአይኑ ያያል።
አይነጋም መስሏት ቋት ውስጥ እንትን አለች እንዳይሆን ይህ ነገር፤
ምስራቅን ተው እና ለኦሮሞ ተናገር፤
መርቆ መልምሎ ልጆቹን እንዳይልህ ከአማራ ምድር።
ዋሽቶ ለማስታረቅ ዘመኑ አይመችም፤
ቄሮ ወያኔ እንጅ ሽማግሌ የለም።
ደጋጎቹ ሰዎች ጊዜ በልቷቸዋል፤
ኦሮሙማ አረም በአገሩ ስር ሰዷል።
የዚህ መድሃኒቱ አራሚው ፋኖ ነው፥
ፋኖን የደገፈ እርሱ ኢትዮጵያዊ ነው።