Page 1 of 1

የትግራይ ጠላቶች!

Posted: 23 Oct 2025, 06:47
by Axumezana
ጁንታ ጁንታ ጁንታ
አንድ ሁነን መጥተናል ትጥቅህን ፍታ
የአብይ ክህደት የኢሳያስ ጭካኔ
ነፍጠኛው ጥርሱን ነክሶ ሊያጠፋ ወያኔ
ትግራይ በደም ታጥባ ስትሆን ጎርፍ በጎርፍ
ጠላቶቿ ሲስቁ አለም ሲል ተው እረፍ
TDF ተወለደ አደርገው አፈፍ
ትግራይ ትስእር ትግራይ ትስእር
ቁጥሮችን ቢያንሰም አንድነት አንበሳ ያስር
የሙርከኛው ብዛት ተነግሮ አያልቅም
የትግራይ ጠላቶች ወድቀው በዬ አግድም
ደጀን ፍለጋ ሽሽተን አምልጠናል
ኢሳያስም አምልጦ ወደ አስመራ ገብቷል
እህህ የወያነ ነገር አልቆረጠም ብሏል
እህህ የወያነ ትንሳኤ እጅግ ግራ ያጋባል
Axumezana ግን ቀድሞ ይህንን ተንብየዋል


Re: የትግራይ ጠላቶች!

Posted: 23 Oct 2025, 09:54
by ZEMEN
Axumezana wrote:
23 Oct 2025, 06:47
ጁንታ ጁንታ ጁንታ
አንድ ሁነን መጥተናል ትጥቅህን ፍታ
የአብይ ክህደት የኢሳያስ ጭካኔ
ነፍጠኛው ጥርሱን ነክሶ ሊያጠፋ ወያኔ
ትግራይ በደም ታጥባ ስትሆን ጎርፍ በጎርፍ
ጠላቶቿ ሲስቁ አለም ሲል ተው እረፍ
TDF ተወለደ አደርገው አፈፍ
ትግራይ ትስእር ትግራይ ትስእር
ቁጥሮችን ቢያንሰም አንድነት አንበሳ ያስር
የሙርከኛው ብዛት ተነግሮ አያልቅም
የትግራይ ጠላቶች ወድቀው በዬ አግድም
ደጀን ፍለጋ ሽሽተን አምልጠናል
ኢሳያስም አምልጦ ወደ አስመራ ገብቷል
እህህ የወያነ ነገር አልቆረጠም ብሏል
እህህ የወያነ ትንሳኤ እጅግ ግራ ያጋባል
Axumezana ግን ቀድሞ ተንብየዋል
The Enemy of the people of Tigray is not, Amara, not Eritrea, not Oromo, not Afar but nothing but the Tigryan elites are the enemy of the people of Tigray.

Re: የትግራይ ጠላቶች!

Posted: 23 Oct 2025, 12:48
by Axumezana
እጅ ለግር ጠላት
ልብ ለጭንቅላት ጠላት
የውሽታቸው ብዛት
እነ ቆርጦ ቀጥል
ትግሬ ገዳይ ገድል

Re: የትግራይ ጠላቶች!

Posted: 23 Oct 2025, 14:48
by Naga Tuma
Axumezana wrote:
23 Oct 2025, 06:47
… አንድነት

Axumezana ግን ቀድሞ ተንብየዋል
በዕዉቀት ተቀጥቅጠህ ነዉ ኣንድነት ማለትን የተማርከዉ።

ኣንድ ሉዓላዊ ሃገር ማለትን አሃዳዊ በሽታ እያልክ ስትሰብክ መኖር ነበር የኣንተ መለከፍ።

Re: የትግራይ ጠላቶች!

Posted: 23 Oct 2025, 15:08
by Abere
ከሰማያ በታች የትግራይ ጥላት ካለ ይህን አስተሠሳብ የሰበኩ እና የተቀበሉ ብቻ ናቸው።

[ትግራይ ወርቅ ህዝብ፤ ሌላው ግን ጨርቅ]
[ጦርነት ለትግራይ ባህላዊ ጭፈራው ነው። ቦምብ እና ቀልሃ መጫዎቻችን ነው]


Re: የትግራይ ጠላቶች!

Posted: 23 Oct 2025, 15:43
by Axumezana
Axumezana wrote:
23 Oct 2025, 06:47
ጁንታ ጁንታ ጁንታ
አንድ ሁነን መጥተናል ትጥቅህን ፍታ
የአብይ ክህደት የኢሳያስ ጭካኔ
ነፍጠኛው ጥርሱን ነክሶ ሊያጠፋ ወያኔ
ትግራይ በደም ታጥባ ስትሆን ጎርፍ በጎርፍ
ጠላቶቿ ሲስቁ አለም ሲል ተው እረፍ
TDF ተወለደ አደርገው አፈፍ
ትግራይ ትስእር ትግራይ ትስእር
ቁጥሮችን ቢያንሰም አንድነት አንበሳ ያስር
የሙርከኛው ብዛት ተነግሮ አያልቅም
የትግራይ ጠላቶች ወድቀው በዬ አግድም
ደጀን ፍለጋ ሽሽተን አምልጠናል
ኢሳያስም አምልጦ ወደ አስመራ ገብቷል
እህህ የወያነ ነገር አልቆረጠም ብሏል
እህህ የወያነ ትንሳኤ እጅግ ግራ ያጋባል
Axumezana ግን ቀድሞ ተንብየዋል