Page 1 of 1
ስታሊን ገብረ-ጽምዶ
Posted: 22 Oct 2025, 14:32
by almaze
ህወሓት የነውሮኞች ስብስብ ነው... ሳንድዊች ሆኗል
Please wait, video is loading...
Re: ስታሊን ገብረ-ጽምዶ
Posted: 22 Oct 2025, 14:55
by almaze
Please wait, video is loading...
Re: ስታሊን ገብረ-ጽምዶ
Posted: 22 Oct 2025, 15:38
by Affable
ሰታሊን ተምታቶበታል ለበል ወይስ እኔ ነኝ የተምታታብኝ። ከጥቂት ወራቶች በፊት ትግራይን ጎብኝቶ የሰሜኑ ወዳጃችን እንግዳ ሆኖ አስመራን ጎብኝቶ እንደነበር አስታውሳለሁ። ለ Eritreans አዲስ ፉቅር የቸራቸው መስሎኝ ነበር ያን ሰሞን። ተሳሳትኩ ? ያኔ የ ህወአትንና የወዳጀችንን አላማ አንድ መሆንን አውርቶአል ባይ ነኝ።
ስታሊን ይህን ማወቅ ነበረበት — የ ህወአት መሪዎች አለአግባብ መበልፀግ አዲስ ነገር አይደለም።
እኔ ከነሱ ያላአግባብ መበልፀግ የበለጠ የሚያንገበግበኝ በህረተሰቡ ውስጥ ሙስናን ህጋዊ በሚመስል መልኩ ማስፋፋታቸው ነው። በተደጋጋሚ አይቻለሁ አዲስ አበባ ጉዳይ ለማስፈፀም የሚፈልጉ ሰዎች ጉቦ መስጠት ግዴታቸው እነደሆነ የተቀበሉ መሆኑን። ማሰላሰል የሚያስፈልገው ስለጉቦው መጠን ብቻ ነው።
ያ ነቀርሳ ለብዙ ግዜ የአገሪቱ በሽታ ሆኖ ይቀጥላል። ባህል ሆኖአል ማለት ይቻላል።
ለ Ethiopia እድገትም ትልቁ እንቅፋት ይህ የስታሊን ወዳጆች የዘሩት የባህል መርዝ ነው።
Re: ስታሊን ገብረ-ጽምዶ
Posted: 22 Oct 2025, 16:29
by almaze
የጉድ ሀገር ገንፎ እያደር ይፋጃል አሉ
Please wait, video is loading...
Re: ስታሊን ገብረ-ጽምዶ
Posted: 26 Oct 2025, 18:11
by almaze
Please wait, video is loading...
Re: ስታሊን ገብረ-ጽምዶ
Posted: 26 Oct 2025, 18:37
by Fiyameta
Re: ስታሊን ገብረ-ጽምዶ
Posted: 26 Oct 2025, 20:48
by almaze
Please wait, video is loading...
Please wait, video is loading...
Re: ስታሊን ገብረ-ጽምዶ
Posted: 26 Oct 2025, 23:07
by Misraq
I think መርጌታ ስታሊን is way better than pastor Edmond, Natnael (ዥዋዥዌ) and midget Awel all combined.