Page 1 of 1
መምህር ተስፋ ገብረየስ ዘምድረ ከብድ!
Posted: 21 Oct 2025, 16:09
by Horus
ገዋ እዝጌር ያለሆም ቲሽል! ዬሻለ ዪሽሉ! ሞኝ እግዚአብሄር መኖሩን አያውቅም! የሚጠይቅ ያውቃል ! ዎሻል ዎሻልን! መጠየቅ ማወቅ ነው! ገብና ለነገር ቲጎግ! አዋቂ ለነገር አይቸኩልም! የኑግላና ገዋ አገር ጀግናና ገብና ዪዎስድት! የፈሪና ሞኝ አገር ጀግናና አዋቂ ይወስደዋል! ተስፋ ገብረየስ ዘ ምድረ ከብድ
Re: መምህር ተስፋ ገብረየስ ዘምድረ ከብድ!
Posted: 21 Oct 2025, 16:27
by Odie
Horus wrote: ↑21 Oct 2025, 16:09
ገዋ እዝጌር ያለሆም ቲሽል! ዬሻለ ዪሽሉ! ሞኝ እግዚአብሄር መኖሩን አያውቅም! የሚጠይቅ ያውቃል ! ዎሻል ዎሻልን! መጠየቅ ማወቅ ነው! ገብና ለነገር ቲጎግ! አዋቂ ለነገር አይቸኩልም! የኑግላና ገዋ አገር ጀግናና ገብና ዪዎስድት! የፈሪና ሞኝ አገር ጀግናና አዋቂ ይወስደዋል! ተስፋ ገብረየስ ዘ ምድረ ከብድ
በካድሬነትህ ስትያዝ ክስታኔ ጉያ ትገባለ as if you care about them. Hypocrite
Huresa can not and should not represent 300k Kistane or the rest of Gurage.