Page 1 of 1
“እኔ እንደ መንግስቱ ነኝ፣ በስልጣን እስካለሁ መቼም ሰላም አይመጣም፣ ዘመኔን ሁሉ እዋጋለሁ” Abiy Ahmed
Posted: 21 Oct 2025, 08:49
by temari
Re: “እኔ እንደ መንግስቱ ነኝ፣ በስልጣን እስካለሁ መቼም ሰላም አይመጣም፣ ዘመኔን ሁሉ እዋጋለሁ” Abiy Ahmed
Posted: 21 Oct 2025, 09:04
by Odie
ስሙ አቢዮት እኮ ነው የመንግስቱ ጊዜ ስም
ደርግ ሲጀምር ያለምንም ደም ብሎ ጀምሮ ቆይቶ ነው ደም በደም የሆነው
ይሄ የወሮበሎች ጠባይ ነው

Re: “እኔ እንደ መንግስቱ ነኝ፣ በስልጣን እስካለሁ መቼም ሰላም አይመጣም፣ ዘመኔን ሁሉ እዋጋለሁ” Abiy Ahmed
Posted: 21 Oct 2025, 09:10
by ZEMEN
የኢትዮፕያ ህዝብ ግን ምን ነካው፣ ዶንቆሮ ደፋር ነው ኣገር እየወደቀ የምያውቅበት እውቀት የለዉም።
Re: “እኔ እንደ መንግስቱ ነኝ፣ በስልጣን እስካለሁ መቼም ሰላም አይመጣም፣ ዘመኔን ሁሉ እዋጋለሁ” Abiy Ahmed
Posted: 21 Oct 2025, 09:43
by sesame
His glazed, shifting eyes clearly indicate that he knows what he is saying is BS! But he says it anyway. He is trying to convince himself that Ethiopia's problems are not his fault, that they are endemic!
Re: “እኔ እንደ መንግስቱ ነኝ፣ በስልጣን እስካለሁ መቼም ሰላም አይመጣም፣ ዘመኔን ሁሉ እዋጋለሁ” Abiy Ahmed
Posted: 22 Oct 2025, 16:37
by temari
አብይን እጅግ የሚያስቆጣው ቃል

ሰላም