Page 1 of 1

ፋኖ ተብዬው የግብጽና ሻቢያ ገረድ In Full Damage Control Mode

Posted: 20 Oct 2025, 17:09
by Horus
:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

ይህ የሽፍታ ቡድን አሁን ሙሉ ሥራው ኢትዮጵያ አሰብን እንዳታስመልስ መጣርና ሻቢያን መከላከል እንደ ሆነ እራሱ ሽፍታው ባፉ ለፈልፈው

ፋኖ የተባለ አማራን እያወደመ ያለ ሽፍታ መቶ በመቶ ፖለቲካው ከስሮ ኦፊሻል የግብጽ ሻቢያና ወያኔ ቅጥረኛ መሆኑን ገሃድ ሆነ

ሌላው ትልቁ ነገር በመሰረቱ ባለፈው ወር አቢይ በፍጹም የአሰብ ጦርነት አያደርግም ነበር፣ ሃሳቡም አልነበረም

ትልቁ ነገር ሻቢያና ወያኔ ቸኩለው ካርዳቸውን ስለ ተጫወቱ አሁን በዚያ መዘዝ ፋኖ ከጫፍ እስከ ጫፍ ተደብድቦ ይወድማል

ስለዚህ አርቆ ለሚያስብ ፋኖ የማይወጣው የፖለቲካ ክስረትና ወታደራዊ መመታት ውስጥ ቀድቋል

እናሳ በወሎ ጦርነት የተጠቀመው ማነው?

አቢይና የኢትዮጵያ ጦር ናቸው !



Re: ፋኖ ተብዬው የግብጽና ሻቢያ ገረድ In Full Damage Control Mode

Posted: 20 Oct 2025, 19:56
by Tiago

Re: ፋኖ ተብዬው የግብጽና ሻቢያ ገረድ In Full Damage Control Mode

Posted: 20 Oct 2025, 20:51
by Misraq
ሁሬሳ

ዓብይ አህመድ በቅርብ ጥሎህና በትኖህ ይፈረጥጣል። ሶዶ boy you are idiot and can't read the writing on the wall



:lol:


Re: ፋኖ ተብዬው የግብጽና ሻቢያ ገረድ In Full Damage Control Mode

Posted: 20 Oct 2025, 21:05
by Dama
Sajid is painful to my senses to watch: 1).accent, 2)slugishly slow like a speed of a snail