Page 1 of 1

ሶመነኛው ፍቅር!

Posted: 20 Oct 2025, 12:07
by Axumezana
ኢሱዬ ኢሱዬ ሙጃ ሲበቅልበት
ጌቹዬ ፃድቃንዬ መጥሉኝ በድንገት
ብቻ እንዳትከዱኝ በጨለማዬ ወቅት
እህህ FANO+ OLA + TDF የሚመጡ እለት
ተደምረናል በሉኝ ጌቶች አብዬት ወዴት
እንዳይለያየን "ኢሱ" ምንቀኛ ጎረቤት
መቀነስ መደመር እርሱ አያውቅበት