Page 1 of 1

የ16ኛው ክ/ዘመን ጀኖሳይድ የዘገበው አንድ እማኝ አባ ባህርይ (ዜናሁ ለጋላ) ነበር፤ የአሁኑ የ21ኛው ክ/ዘመን ግን በምስል፤በድምጽ፤በቪድዮ ወዘተ በብዙዎች በመረጃ ተመዝግቧል

Posted: 19 Oct 2025, 10:20
by Abere
የ16ኛው ክ/ዘመን ጀኖሳይድ የዘገበው አንድ እማኝ አባ ባህርይ (ዜናሁ ለጋላ) ነበር፤ የአሁኑ የ21ኛው ክ/ዘመን ግን በምስል፤በድምጽ፤በቪድዮ ወዘተ በብዙዎች በመረጃ ተመዝግቧል - የኦሮሙማ ትሩፋት መጭው የኦሮሞ ትውልድ አንገቱን ደፍቶ እንድኖር የሚያደርግ የታሪክ ውርደት።

አንድ ሃይማኖት እና እምነት ያለው ማህበረሰብ አሁን የኦሮሙማ ሰራዊት በአማራ ህዝብ ላይ የሚያደርገውን ግብረ-አራዊት አይፈጽምም። ምን አይነት ሰብዐዊ ፍጥረት ነው አቅፋ ጡት አጥብታ ያሳደገችውን እናቱን፤ ከአንድ ማህጸን የፈለቀችውን እህቱን፤ የሚወዳትን የልጆቹ እናት ሚስቱን፤ ወይም ያፈቀራትን እንስት በልቡ እያሰበ በህሌናው እየሳለ የነፍስ እና የስጋ ፈጣሪ ባለቤት ፈጣሪ መሆኑን እያወቀ አማራ በመሆናቸው ብቻ ሴቶችን በስለት እንደ በግ መግፈፍ፤ ጡት መበለት፤ወዘተ ግብረ-አራዊት?

በእውነት ኦሮሞ በኢትዮጵያ ምድር ውስጥ በታሪክ ነጮች በጥቁሮች ላይ ያደረሱትን ግፍ ደርሶበት ያውቃል? ዛሬ ከኦሮሞ ማህበረሰብ የተወለደው ኦሮሙማ ግን የሚፈጽሙት አራዊት ተግባር በምድር ላይ ከዚህ በፊት ባልታየ መልኩ ነው። ምንድን ነው ኦሮሞ የተበደለው? የኦሮሞ በደል ከሌሎች 85 ጎሳዎች የተለየበት ምንድን ነው? የኦሮሞ ልዩ ጥቅም ምንድን ነው? እግዜር ልዩ ጥቅም ለኦሮሞ አስራት ስጡ ይላል?

በጣም የሚደንቀው ከአንዳች የኦሮሞ ግለሰብ ወይም ድርጅት በአማራ ላይ የሚፈጸመውን ግፍ የሚነቅፍ አለመኖሩ ነው። ቀጥሉበት፤ ገፉበት፤ በአማራ ምድር ተሸንፋችሁ ስትወጡ ዘግናኝ ግፍ ፈጽሙ ነው። ይህ ዋጋ ያስከፍላል። በእርግጥም ያስከፍላል፤ አይደለም እንደዚህ የደከመ ስርዐት በአንድ እግር እንኳን መቆም ያልቻለ፤ በ ሁለት እግራቸው የቆሙ በአፈጢማቸው ተደፍተዋል። የኦሮሙማ ስርዐት እየተሸነፈ፤ ተስፋ እየቆረጠ መምጣቱን እያንዳንዱ ህዝብ ኦሮሞ ጭምር በአይኖቹ እያየ ነው። ይህ ግፍ ታሪክ ሁኖ ሲያልፍ የኦሮሞ ህዝብ በ21ኛ ክ/ዘመን በሚገባ በሰነድ፤ በምስል፤ በቪድዮ ወዘተ የብዙሃን ማስረጃ ይዞ ሲታይ እያንዳንዱን የኦሮሞ ማህበረሰብ አንገት የሚያስደፋ ነው።

የኦሮሙማ ወራሪ በጦር ሜዳ ብቻ ሳይሆን ዛሬ በአማራ ምድር እየተሸነፈ ያለው በሞራል፤ በስነ-ምግባር ጭምር ነው። አማራ ፋኖ የአብይ አህመድን የኦሮሙማ ጠባብ ተገንጣይ ጀኖሳይድ ስኳድ በሞራል ልዕልና ጭምር አሸንፎታል። ዛሬ አብይ አህመድ የሽፍታ አማራ ፋኖ ደግሞ የአንድ ታላቅ የአገር መከላከያ ተክለ-ሰውነት እና የሞራል ፤የስነ-ምግባር ብቃት ይዟል።