ጠረረኘ (ክስታኔኛ)፣ ታታሪ (አማርኛ)፣ ጥረት (የቃሉ ስር) ፣ ጸወረ (ግዕዝ)፣ Hard-Working (ትርጉም)
Posted: 18 Oct 2025, 13:56
የአንድ ክልል ፕሬዚዳንት ንግግሩም ሥራውም መሆን ያለበት ይህ ነው! በጎርደና ሴራ ማንኛውም ለፍርድ የቀረበ ጉዳይ ከ3 ግዜ በላይ የባሊቆች ሸንጎ አይደረግበት! ሶስት ግዜ ተሰብስበው አንድን ወንጀል ሆነ ችግር መፍታት ያልቻሉ ባሊቆች (አዋቂዎች) ክብር የላቸውም። ይህን ነው እንደሻው ጣሰው ያለው። በመሃል ኢትዮጵያ ችግር ሊፈጥሩ የሞከሩ ጂሎችን ለማስተካለ የወሰደው ግዜ 1 ሳምንት ነው ።
በታታሪዎቹ ምድር ችግር ለመፍታት የሚጠፋው ግዜ 1 ቀን ነው ፣ ሌላው 9 ቀን ልማትና እድገት የሚሰራበት ግዜ ነው።
ይህን መሰል ዊዝደም ጥበብ የሚዛቀው ከባህል ነው ፣ ከሰለጠነ የሥራና ሰላም ባህል !!! አለቀ
በታታሪዎቹ ምድር ችግር ለመፍታት የሚጠፋው ግዜ 1 ቀን ነው ፣ ሌላው 9 ቀን ልማትና እድገት የሚሰራበት ግዜ ነው።
ይህን መሰል ዊዝደም ጥበብ የሚዛቀው ከባህል ነው ፣ ከሰለጠነ የሥራና ሰላም ባህል !!! አለቀ