Page 1 of 1
ሁሬሳ እና አለቃው ቢራኑ ነጋ ይህ ቢያዩም አይማሩበትም
Posted: 16 Oct 2025, 16:00
by Misraq
Re: ሁሬሳ እና አለቃው ቢራኑ ነጋ ይህ ቢያዩም አይማሩበትም
Posted: 16 Oct 2025, 16:12
by Abere
ለሁሬሳ እና ቢራኑ ነጋ በዚህ መልኩ ሽራፊ ተቀብሎ መብላት የተሻሻለ ነው።
ዐብይ አህመድ መሬት ላይ ሸርፎ ጥሎ በጫማው ገፋ ያደረገውን ዳቦ ሁሬሳ አንስቶ ይበላል።
ይኸ ሶዶ ጎርደና ክብር የት ያውቅልሃል - እንደ ዶሮ ከመሬት አንጠባጥቦ ቢጥልለት እያመሰገነ ይለቅማል እንጅ።
Re: ሁሬሳ እና አለቃው ቢራኑ ነጋ ይህ ቢያዩም አይማሩበትም
Posted: 17 Oct 2025, 16:54
by Selam/