Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Abere
Senior Member
Posts: 14740
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ሁሬሳ እና አለቃው ቢራኑ ነጋ ይህ ቢያዩም አይማሩበትም

Post by Abere » 16 Oct 2025, 16:12

ለሁሬሳ እና ቢራኑ ነጋ በዚህ መልኩ ሽራፊ ተቀብሎ መብላት የተሻሻለ ነው።
ዐብይ አህመድ መሬት ላይ ሸርፎ ጥሎ በጫማው ገፋ ያደረገውን ዳቦ ሁሬሳ አንስቶ ይበላል። :mrgreen: ይኸ ሶዶ ጎርደና ክብር የት ያውቅልሃል - እንደ ዶሮ ከመሬት አንጠባጥቦ ቢጥልለት እያመሰገነ ይለቅማል እንጅ።


Post Reply