Page 1 of 1

የብርጌድ ናሃመዱ ዝግጅትና ድህረ ኢሳያስ ኤርትራ!

Posted: 16 Oct 2025, 14:51
by Horus
ያፍሪካ ቀንድ ሰላም ይሆን ዘንድ የሻቢያና ወያኔ መወገድ የግድ ይላል ! የግብጽን እትብት ለመቁረጥ ኢትዮጵያ ኢሳያስን በግድ ማስወገድ አለባት!

አሜሪካ ኢሳይሳን ወግድ ማለቷ አንድ ትልቅ ምልክት ነው



Re: የብርጌድ ናሃመዱ ዝግጅትና ድህረ ኢሳያስ ኤርትራ!

Posted: 16 Oct 2025, 14:56
by Fiyameta





Re: የብርጌድ ናሃመዱ ዝግጅትና ድህረ ኢሳያስ ኤርትራ!

Posted: 16 Oct 2025, 15:02
by Horus
ፊፊ፣
ይህ ነገርኮ የክርክር ነጥብ አይደለም! ለምን ግዜ ታጠፋለህ? የኢሳያስ መወገድና አሰብን ወደ ባለቤቱ ማስመለስ የሥራ፣ የተግባር እንጂ የብሽሽቅ ነጥብ አይደለም። ሱ 35 ከነሰህ ሱ 57 እንልክልሃለን!!


Re: የብርጌድ ናሃመዱ ዝግጅትና ድህረ ኢሳያስ ኤርትራ!

Posted: 16 Oct 2025, 15:13
by Horus
ኢትዮጵያን የባህር በር አልባ ማድረግ ክፉ መዘዝ አለው!


Re: የብርጌድ ናሃመዱ ዝግጅትና ድህረ ኢሳያስ ኤርትራ!

Posted: 16 Oct 2025, 15:28
by Horus

Re: የብርጌድ ናሃመዱ ዝግጅትና ድህረ ኢሳያስ ኤርትራ!

Posted: 16 Oct 2025, 16:36
by sesame
Horsey,

Ethiopians are getting so poor that now families are eating meals by turn. Husband eats breakfast, wife lunch, and so on! The sight of teachers buying food by gursha has become common. A 3-gursha lunch at 50 birr! :lol: :lol: :lol: