Page 1 of 1

አዳብና ባዲስ አበባ! የክስታኔ ዉበት በወዳጅነት ፓርክ!! ጥቅምት 2 ቀን 2018 ዓም

Posted: 15 Oct 2025, 22:50
by Horus

Re: አዳብና ባዲስ አበባ! የክስታኔ ዉበት በወዳጅነት ፓርክ!! ጥቅምት 2 ቀን 2018 ዓም

Posted: 15 Oct 2025, 22:58
by Dama
Irresponsible.

Re: አዳብና ባዲስ አበባ! የክስታኔ ዉበት በወዳጅነት ፓርክ!! ጥቅምት 2 ቀን 2018 ዓም

Posted: 15 Oct 2025, 23:41
by Horus
Dama wrote:
15 Oct 2025, 22:58
Irresponsible.
ለ27 አመት ዘመዶችህ ከወያኔ ጋራ ጉራጌን ማርጂናላይዝ ከደረኩ በኋላ ይህው ማንነትህን ወደ ፊት አምጥተንልሃል! አሁን ያንተ ፈንታ ነው! ባህልክን አደራጅተህ አሳየን ፤ 7 ቤት ብዙ ባህሎች እንዳሉት አውቃለሁ! አለቀ እንደዚያ ፋንዲያ ጓደኛህ አታልቅስ! ተነስተህ ሥራ! ጉራጌ አይለምንም! ባህልክን ማንም አይጠብቅልህም! ደሞ ባህልክን ፕሮሞት ካደረክ ማንም ሊያስቆምህ አይችልም! ለዚህ ሁሉ መልሱ የክስታኔ ባህል የጉራጌ ባህል መሆኑን ስታምን ነው! እኔ አንተ እንድትደሰት ማንነቴን አንዳጠፋ አትጠብቀኝ! አለቀ! ልብ በለ ሌሎች የሌላቸው ቅርጽ ፈጥረው ሆያ ሆዬ ሲሉ እናንተ ግን ጢያ እንዲረሳ አደረጋችሁ! ለምን እነ እርስቱን አትጠይቃቸውም? ጉራጌ በራሱ ምድር ያለም ቅርጽ ያለው ሕዝብ ሆኖ ዉሃ ያላስገቡለት አህዮች አሁን አቢይ ሞዴል ገጠር ሲያስገባ የቅናት ስድብ ምን አመጣው? ክስታኔ ሃላባ ቁሊቶን፣ ስልጤን፣ ኡርባረኝ ፣ ዛይን፣ አዘርነት በርበሬን ወዘተ ለሺ ዘመናት ያውቃቸዋል! በኢትዮጵያ ሕዝብ የታዩት ግን አሁን ነው! ለማኛውም ቻሉት!

Re: አዳብና ባዲስ አበባ! የክስታኔ ዉበት በወዳጅነት ፓርክ!! ጥቅምት 2 ቀን 2018 ዓም

Posted: 15 Oct 2025, 23:51
by Horus

Re: አዳብና ባዲስ አበባ! የክስታኔ ዉበት በወዳጅነት ፓርክ!! ጥቅምት 2 ቀን 2018 ዓም

Posted: 16 Oct 2025, 00:03
by Dama
There was no a 1 minute silence to remember those Kistanes massacred. Not a seconds speech for peace in Gurage. That was my point. Otherwise, you can dance till you drawn in your own sweat.