Page 1 of 1

ክፈት በለዉ በሩን!

Posted: 15 Oct 2025, 07:47
by DefendTheTruth
የአሰቡን፣
የወደቡን፣
የባሕሩን፣
የመዉጫ በሩን፣
የአለም ገቢያ መደራሻዉን፤

ከፈት በለዉ በሩን፣ የሕዝቡን ጉሮሮዉን፣
የሸቀጦች መዉጫና መግቢያዉን፣


ኢትዮጵያን አላቃት፤
ከወደብ አልባነት፤
ከዘመናት ዉርደት፣
በሩ ተቆልፎባት፤
ነፃ አገርም አድርጋት!

Re: ክፈት በለዉ በሩን!

Posted: 15 Oct 2025, 07:58
by Odie
DefendTheTruth wrote:
15 Oct 2025, 07:47
የአሰቡን፣
የወደቡን፣
የባሕሩን፣
የመዉጫ በሩን፣
የአለም ገቢያ መደራሻዉን፤

ከፈት በለዉ በሩን፣ የሕዝቡን ጉሮሮዉን፣
የሸቀጦች መዉጫና መግቢያዉን፣


ኢትዮጵያን አላቃት፤
ከወደብ አልባነት፤
ከዘመናት ዉርደት፣
በሩ ተቆልፎባት፤
ነፃ አገርም አድርጋት!
ንፍጣም tree worshiping gala
ቤትኛው አቅምህ!

Re: ክፈት በለዉ በሩን!

Posted: 15 Oct 2025, 14:35
by sarcasm
Please wait, video is loading...

Re: ክፈት በለዉ በሩን!

Posted: 15 Oct 2025, 14:44
by DefendTheTruth
sarcasm,

are you also now advancing Abiy Ahmed and his political stands by posting a case that has come now to the side of Abiy after that much diametrically opposed standpoint?

I can see and saw long time ago that your club has run out of argument, if nothing else.

Re: ክፈት በለዉ በሩን!

Posted: 15 Oct 2025, 14:52
by Affable
Eden, ኤርምያስ አሁን ተደምሮ መሰሎኝ። የ አሰብን ጥያቄ የአቢይ ጥያቄ አርጎ መተርጎም ትልቅ የፓለቲካ ስህተት ነው።

Re: ክፈት በለዉ በሩን!

Posted: 15 Oct 2025, 16:28
by sarcasm
Hi Both,

I am not saying I support Wedi Waqjra's current position. I am highlighting the logical explanation. You couldn't disprove what he said in the above video. Can you? I know he's become አርፋጅ ተደማሪ። ጌቾም ተደምሮ የለ። But that does not mean their logical analysis have become void because ideas and analysis stand on their own logical and factual basis, not on people who made the analysis. Sound ideas and analysis are independent of the people who shared them.

Re: ክፈት በለዉ በሩን!

Posted: 15 Oct 2025, 21:21
by Affable
Eden, you don’t make sense. ኤርምያስ ዋቅጅራ ከመደመሩ በፊት ስለአሰብ ጥሩ ግንዛቤ ነበረው ከተደመረ በሃላ not እያልሽ ነው። በሌላ አነጋገር ኤርምያስ ዋቅጅራ ምን ማሰብ እንዳለበት እየተነተንሽ ነው። የ opinions ባለሀብቱ እሺ የሚልሽ አይመስለኝም።

Re: ክፈት በለዉ በሩን!

Posted: 19 Oct 2025, 08:58
by DefendTheTruth
"መመልስ ያቃተን ጥያቄ አለ"


Re: ክፈት በለዉ በሩን!

Posted: 19 Oct 2025, 15:51
by sesame
The motto of the Orommuma cattle
በመፎከር ኣንደኛ
በመማረክ ኣንደኛ

ሁለት ዓመት ዓሰብ: ዓሰብ ኣልቅሳቹሃል:: እኛ ስለምናቃቹ: ከብቶቹ እምባሕ እያሉ ነው እንላለን:: ከከብቶቹ በስህተት ኤርትራ ወሰን ለተጠጋ: በቂጡ "ቀይ ባሕር" tattoo ጽፈን እንሸኝዋለን::

DefendTheTruth' do you want to have your Orommuma arse tattooed!