Page 1 of 1

የጠቅላይ ሚኒስትሩ ልዩ ጽህፈት ቤት ኃላፊ: በምግብ ሳይንስ እና በምርት አሰባሰብ ቴክኖሎጂ ባለሙያ ሳንዶካ ደበበ የኢትዮጵያ ኒውክሌር ኃይል ኮሚሽን ኮሚሽነር እንዲሆኑ በጠቅላዩ ተሾሙ

Posted: 14 Oct 2025, 19:15
by Za-Ilmaknun
አቶ ሳንዶካን ከሐሮማያ ዩኒቨርስቲ በ2001 ዓ.ም. በምግብ ሳይንስ እና በምርት አሰባሰብ ቴክኖሎጂ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን፣ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ደግሞ በምግብ ሳይንስ እና ኒዩትሪሽን ሁለተኛ ዲግሪያቸውን ይዘዋል። :lol: :mrgreen: Now you know how farce this thing is. :lol: :lol: :mrgreen:

https://www.bbc.com/amharic/articles/crmx2wp8v0go