Page 1 of 1
Jesus is Lord of the Lord of the USA !
Posted: 14 Oct 2025, 10:08
by Axumezana
Re: Jesus is Lord of the Lord of the USA !
Posted: 14 Oct 2025, 10:30
by Dark Energy
This has to be AI

Re: Jesus is Lord of the Lord of the USA !
Posted: 14 Oct 2025, 10:46
by tarik
Dummy, No jesus is not lord of usa, it's terrorist-evil-netanyahuu is the lord of usa and here is the proof.

Re: Jesus is Lord of the Lord of the USA !
Posted: 14 Oct 2025, 14:18
by Naga Tuma
“Axumezana” wrote:
Jesus is Lord of the Lord of the USA !
ይህን የምያወራዉን የማያዉቅ መሃይም መምከር ካልቻለ ማሰር የሚችል ኣዋቂ ኢትዮጵያ ዬላትም?
ሁለት መቶ ሃምሳ ዓመታት ገደማ ዕድሜ ያላት እና በትለርን ኣንድ የኢትዮጵያ ጥግ ልካ ስለ እየሱስ ያቃዠችዉ በኣጭር ዕድሜዉ ተመልሶ ስለ እየሱስ ታሪክ አሜሪካን ማስተማር እችላለሁ የሚል ኢትዮጵያዊን መምከር ባትችል ማሰር የሚችል ኢትዮጵያ ከሌላት ሃገርን ለዘላለሙ ማስወቀስ ይሆናል። ከዚህ የበለጠ መሃይምነት ተሰምቶ ይታወቃል?
የኢትዮጵያ የሃይማኖት መሪ ወይም መሪዎች ለሃገር ብላችሁ ተመከሩ።
እኔ እንደሚታየኝ የኢትዮጵያ ኣምላክ ህያዉ ነዉ።
የሚታየኝ ህያዉ የኢትዮጵያ ኣምላክ ያልተሰደደዉ የሙሴ ኣምላክ ነዉ። ከስደት በኋላ የእስራኤል ኣምላክ የሆነዉ ነዉ።
የእስራኤል ሕዝብም ከህያዉ ኣምላክ ጋር ያለህ አኮርድ በሙሴ በኩል ነዉ። የክፉ ታሪክ ምንጭ ምን እንደሆነ እየታወቀ ምንጩ ለምን ይደገማል? ያልተሰደደዉ እና ህያዉ የኢትዮጵያ ኣምላክ የሚቀበለዉ ነዉ? ለዘላለሙ ኣሸናፊዉ ህያዉ ነዉ።
ይህ እዚህ አለም ዉስጥ ኖሮ የማያዉቅ አይነት መሃይም ህያዉ የኢትዮጵያ ኣምላክ እንዴት እንዳየዉ ገና የማያዉቅ ነዉ።
ይህ ርዕስ ሳይነጋ በፊት ያየሁትን ወይም ያሳየኝን ህልም የማልረሳዉ ኣድርጎኛል።
መሃይም ለማን ነዉ ጉልበት የሚሆነዉ? ከስንቶች ስህተቶቹ የማይማር ምንድነዉ? ለማንስ ነዉ ቅዠተም ሆኖ ክፍትአፍ ሆኖ የሚኖረዉ?
Re: Jesus is Lord of the Lord of the USA !
Posted: 14 Oct 2025, 14:25
by Naga Tuma
U.S. Constitution, part of Section 8:
“To promote the Progress of Science …”
U.S. Constitution, part of First Amendment:
“Congress shall make no law respecting an establishment of religion, or prohibiting the free exercise thereof …”
Re: Jesus is Lord of the Lord of the USA !
Posted: 14 Oct 2025, 14:59
by Naga Tuma
እኔ ህያዉ የምለዉን የአለም ሕዝብ በሙሉ በተለያየ ስም ይጠራዋል። በኦሮምኛ ቶክቸ መቃ ዽባ ይባላል። ኣንድ መቶ ስሞች ያሉት ማለት ነዉ።
እግዝኣብሔር ኣንዱ ስሙ ነዉ።
ቢጠና ስሙም ኣንድ ብቻ መሆን የማይችል ይሆን?
ከኦሪት ዘፍጥረት ጀምሮ በአለም ዙርያ ተዓምራቱ ቢጠኑ ተቆጥረዉ የምያልቁ ኣይመስለኝም።
ህያዉ የሰዉ ልጅ ሀሰትን በተዓምራቱ የምያርም ነዉ። ክስተቱ ለዘላለሙ ነዉ።
ሀሰት ካልሆነ ምናልባትም ህያዉ ነብይን ቢልክ ወይም ቢፈጥር የሰዉ ልጅ ህያዉ ራሱ የመጣ መስሎት ተሳስቶ ይሆናል።
የሰዉ ልጅ የሌላ የሰዉ ልጅ ሀሰትን ወይም ስህተትን በተዓምራቱ መተካት ቀዶ ጥገና ይሳነዋል?
ተዓምራቱ ታይቶት መቁጠር ያልቻለ ኣህዛብ ቢሆን እንጂ ኣማኝ የሰዉ ልጅ ነዉ?
Re: Jesus is Lord of the Lord of the USA !
Posted: 15 Oct 2025, 14:18
by Naga Tuma
Neither the first Renaissance nor the second Renaissance is reversible.
They have merged in the galaxy and redefined spirituality like never before.
May Renaissance men of both eras rise and count its miracles and marvel about them?
ነጋ ቱማ (ስምን እግዝኣብሔር ያወጣል ኣሉ?)
ጥቅምት 5፣ 2018፣ ዓመተ ምሕረት