Page 1 of 1
ኢሕአፓ - ኢትዮጵያ ላይ መርዝ ተክሎ የሄደ ስሙ እንኳን መጠቀስ የማይገባው ወራዳ ድርጅት!
Posted: 13 Oct 2025, 14:21
by Selam/
Re: ኢሕአፓ - ኢትዮጵያ ላይ መርዝ ተክሎ የሄደ ስሙ እንኳን መጠቀስ የማይገባው ወራዳ ድርጅት!
Posted: 13 Oct 2025, 15:40
by Misraq
ኢሕአፓ የጩሎ እና የምንጣፍ ጎታች ብድን ነው፥፥ በጣም ይገርሙኛል በእርጅናቸው ጀብድ እንደ ፈጸሙ ሲቆዝሙና ሲያወሩ ሳይ፥፥ የከሰረ ቡድን፥፥ እስካሁን መኖሩም ይገርማል