Page 1 of 1
ለውድ ኤርትራውያን ወገኖቼ ብቻና ብቻ ....
Posted: 13 Oct 2025, 13:29
by Fed_Up
Re: ለውድ ኤርትራውያን ወገኖቼ ብቻና ብቻ ....
Posted: 13 Oct 2025, 15:12
by Naga Tuma
Fed_Up wrote: ↑13 Oct 2025, 13:29

ለመሳቅ የታደላችሁ ወንድም እና እህቶቼ ኑ እና ሳቁልኝ.. ተዝናኑልኝ
"መቼስ ማል ጎደኒ" አለች እሙሙዬ aka almaz
ብቻህን ኣይዴለም የማትስቀዉ።
ዱላ ኣስቀምጠን የሎንደን ጫማ ሊስትሮዎች የሆንም ኣለን።
ኣልማዜህ ህፕኖሲስ ይዞት በጥፊ የተጮለዉ ሃያ ኣንድ ዓመታት ገደማ ሆነዉ እኮ። ብዙ ነገሮች ባይቆጠሩም አመርቲሽን ተይ ተብላ የተወችዉ አመርቲ በቂ ምስክር ናት።
ኣሁንም ከህፕኖሲሱ ስለኣልነቃ የሉበ አብተዉ ከበደ ፉፋን ስርበ ዺሴ አንን መዝሙር እያዳመጠ ነዉ።
ህፕኖሲሱ ያልተጋባብህ ከሆነ አስመራ ተቆርፍደህ መቼስ ማል ጎዸኒ ከማለት ያንጠለጠልከዉን ይዘህ ተነስ እና የምን ኣትዝፈኑ ነዉ እያልክ እያጮልክ ከፈለክ አስመራ ሽኮርና ወይም ጎንደር ጠጋ ብለህ እስክስታ ወይም መንዝ ደርሰህ እስክስታን ልድገማ ብለህ፣ ከዛም ሆረስ ሰፈር ደርሰህ ረገጣን በል እና ከዛም አልማዜህ ከተማ ዘልቀህ የት ኣለ ረገደ ሆነ እስክስታ በል። የሉበ አብተዉ ከበደ ፉፋን ሎንደን የተሰራ ጫማን ያሳይህ ይሆናል።
ለመሆኑ መቼስ ማል ጎደኒን እንዴት በሳባ ፊደል ትጽፋለህ እንዳይልህ ኣስፈቅደሃል? ሰበ እያለ ሳባ ሀበሻ የማለት በሽታ ስለኣለበት።
ኣትምጡ ብትለንም አኔክሴሽን የሚባል በሽታቻዉ የምትለዉ ስላለብን ገባ ብለን ብቻህን ኣይዴለህም እንላለን። እኛ ጥዑም የምንለዉ መረረን የምትሉት ለምን እንደሆነ ሊገባን ያልቻልን ኣለን።
አልማዜህን የህፕኖሲስ በሽታ ያስያዘዉ እና ከሃያ ኣንድ ዓመታት ገደማ በፊት በጥፊ ያስጮለዉ ይሀዉ።
ሊስትሮ ብንሆንም ዱላ ቅርባችን ነዉ። በኣንተዉ ወገኖች ከአዲስ አበባ ዉጣ ሳትባል በፊት ለፍተን ተሸክመን የምናመጣዉን ማገዶ የምትገዛዉ ከእኛ ነበር። የኣንተን አስመራ ገብቶ መቆርፈድ ሆነ የአልማዜህን ህፕኖሲስ ኣናዉቅበትም።
Re: ለውድ ኤርትራውያን ወገኖቼ ብቻና ብቻ ....
Posted: 13 Oct 2025, 15:57
by Abere
ወ/ት fỤcked_Up
ነገርሽ ማሽላ እያረረ ይስቃል ሆነ እኮ። ስታሳዝኝ::
Fed_Up wrote: ↑13 Oct 2025, 13:29

ለመሳቅ የታደላችሁ ወንድም እና እህቶቼ ኑ እና ሳቁልኝ.. ተዝናኑልኝ
"መቼስ ማል ጎደኒ" አለች እሙሙዬ aka almaz