የግብጽና ኤርትራ መጫኛ በቅሎ የሆነው የአማራ ብሄረተኝነት!
Posted: 13 Oct 2025, 12:10
ነገሮች ከምን ተነስተው ምን ላይ እንደ ሚወድቁ በእጅጉ ያሳዝናል! ግብጽና ኤርትራ አድፍጠው ከገደሏቸው የኢትዮጵያ ወታደሮች የአማራ ሕዝብ ምን አተረፈ? ጥያቄውንስ በምን መልክ መለሰለት? ወያኔ ራያና ወልቃይት በመንጠቁስ አማራ ምን ትርፍ ያገኛል? ያስገርማል ያስገርማል!!!! ግብጽ ኤርትራን እየጋለበች ኢትዮጵያን ስላዳከመች አማራ ምን ያተርፋል??? ይገርማል ይገርማል !!!