የግብጽና ኤርትራ መጫኛ በቅሎ የሆነው የአማራ ብሄረተኝነት!
ነገሮች ከምን ተነስተው ምን ላይ እንደ ሚወድቁ በእጅጉ ያሳዝናል! ግብጽና ኤርትራ አድፍጠው ከገደሏቸው የኢትዮጵያ ወታደሮች የአማራ ሕዝብ ምን አተረፈ? ጥያቄውንስ በምን መልክ መለሰለት? ወያኔ ራያና ወልቃይት በመንጠቁስ አማራ ምን ትርፍ ያገኛል? ያስገርማል ያስገርማል!!!! ግብጽ ኤርትራን እየጋለበች ኢትዮጵያን ስላዳከመች አማራ ምን ያተርፋል??? ይገርማል ይገርማል !!!
Re: የግብጽና ኤርትራ መጫኛ በቅሎ የሆነው የአማራ ብሄረተኝነት!
ኢትዮጵያ ግን ጠላቶቿን አንድ ባንድ ገርፋ ታወድማለች! የመጅመሪያ ተመቺ የትግሬ የወርቅ ሌባ ቡድን ነው!
Re: የግብጽና ኤርትራ መጫኛ በቅሎ የሆነው የአማራ ብሄረተኝነት!
ሆርሲ:
የኣቢይ ሰራዊት እየፈረሰ ነው:: ፈርከሽከሽ እንለዋለን::
የኣቢይ ሰራዊት እየፈረሰ ነው:: ፈርከሽከሽ እንለዋለን::