Page 1 of 1

ሻዕብያ የላቀ ገንዘብ በመስጠት ኤርምያስ ለገሠን በጫረታ ገዛው። ኦሮሙማን በመክዳት፤ ሻዕብያ ሻዕብያ እየጮኸ ነው። ዓሰብ የኢትዮጵያ ታሪካዊ ይዞታ መሆኗን እና ዐብይን ከአሰብ አለመለየት

Posted: 13 Oct 2025, 11:11
by Abere
ሻዕብያ የላቀ ገንዘብ በመስጠት ኤርምያስ ለገሠን በጫረታ ገዛው። ኦሮሙማን በመክዳት፤ ሻዕብያ ሻዕብያ እየጮኸ ነው። ዓሰብ የኢትዮጵያ ታሪካዊ ይዞታ መሆኗን እና ዐብይን ከአሰብ አለመለየት የሆድ በሽታ ነው።

ነገሩ ማንንም አይደንቅም - የኤርምያስ መገለባበጥ። ሻዕብያ ይደግፍ ኦሮሙማ-ኦነግ - ሁለቱም የጥፋት ሃይሎች ስለሆኑ ኤርምያስም የነቀዘ የጥፋት ሰው ነው። ይህ ሰው አበቃቀሉ ኢህአደግ/ወያኔ ስለሆነ በኢትዮጵያ ልዑላዊ ግዛት በተመለከተ ከስብሃት ነጋ፤ ከመለስ ዜናዊ፤ ከደብረጽዮን፤ ከዳውድ ኢብሳ ወዘተ የተለየ የፓለቲካ እሴት ሊኖረው በፍጹም አይችልም። አጃ ዘርቶ ስንደ አምርቼ እቅማለሁ ማለት አይቻል። የሻዕብያ፤ኦነግ፤ወያኔ መርዛማ የፓለቲካ ዕኩይ አስተምሮ የሰረጀውን ሰዋዊ እና ዘመናዊ ማድረግ አይቻልም። ሻዕብያ ዝናብ እንደመታው የጭቃ አክንባሎ ከፈራረሰ ክ/ሀገር ላይ ተቀምጦ 50 አመት ከዚህ ግባ የሚባል ሳይሰራ ከኦና ላይ ሁኖ ማድያቱ እና ድህነት ስደት የሚያሰቃየው ህዝብ ይዞ ለአረጤ አውርቶ አደር ኤርምያስ ለገሰ ወርሃዊ ደመወዝ እየመደበ ያስለፈልፋል - ልክ አብይ አህመድ እንድሁ የደቀቀ ኢኮኖሚ እና በደኸየ ህዝብ ግብር እልፍ አዕላፍ አውርቶ አደር ዩቲዩበር እንደሚከፍለው። ብዙ ላወራ ብዙ የሚከፍሉ።

ብቻ እንዳይገርማችሁ በሚቀጥሉት ሳምንታት ቀጣዩ የጫረታ የሶዶ ጎርዴና ዕቃ "ሁሬሳ" ነው። ሁሬሳ ሻዕብያ ሁኖ ብቅ ይልላችኋል። :mrgreen:

Anyone who thinks Ethiopia will ever see good being an alliance with Shabia and in fact Woyane, is insanely crazy. Nothing good will ever come from these thugs. So will never any good comes out of OLF/OLA/PP. The only good is to see them 6 feet under earth.

Re: ሻዕብያ የላቀ ገንዘብ በመስጠት ኤርምያስ ለገሠን በጫረታ ገዛው። ኦሮሙማን በመክዳት፤ ሻዕብያ ሻዕብያ እየጮኸ ነው። ዓሰብ የኢትዮጵያ ታሪካዊ ይዞታ መሆኗን እና ዐብይን ከአሰብ አለ

Posted: 13 Oct 2025, 12:12
by Right
Don’t listen to Ermias Legesse. Delete him. Period.
His rating so bad only 15 people watched him. His main subscriber is Horus.