Page 1 of 1
ገጠሪቱ ኢትዮጵያ በምን አይነት ሞዴል ትዘምን? ይህ ቀላል ጥያቄ አይደለም? የ70% ኢትዮጵያ ሕዝብ ጥያቄ ነው !!! ዘመናዊ ገጠር ምን ማለት ነው !!!
Posted: 12 Oct 2025, 16:31
by Horus
ይህ አንድ ሞዴል ነው!
የተሻለ ሞዴል ያለው ሰው አለ
ካላችሁ ጀባ በሉን !
Re: ገጠሪቱ ኢትዮጵያ በምን አይነት ሞዴል ትዘምን? ይህ ቀላል ጥያቄ አይደለም? የ70% ኢትዮጵያ ሕዝብ ጥያቄ ነው !!! ዘመናዊ ገጠር ምን ማለት ነው !!!
Posted: 12 Oct 2025, 22:09
by Horus
ከተሜነት እና ገጠሬነት ከዘመናዊነት ጋር እንዴት ነው የሚያያዙት?
ከተሜነት ዘመናዊነት ማለት አይደለም! ከተማ የሚለው ቃል እንደ ወረደ የቤቶች ክምችት ማለት ነው፤ በቃ ! ብዙ ቤቶች ግጥም ብለው የሚኖሩበት ቦታ ከተማ ነው ። አንድ ከተማ በቤቶችና ሰዎች ግጥም ብሎ እና ለሕዝቡ የሚሆን ስድ ገነያ ያለው የኑሮ ዘዬው እንዳለ ገጠሬ ሊሆን ይችላል ።
በሌላ በኩል አንድ የገጠር ቤት ወይም ቤቶች ራቅ ራቅ ብለው ሰዎች በርሻና ከብት በማርባት የሚኖሩበት መን/ደር ዘመናዊ ሊሆን ይችላል ።
ዘመናዊ ምን ማለት ነው?
ዘመናዊ እቅዳዊ ፣ የታቀደ ዘዴና ያኗኗር ዘዬ ያለው ቤት ፣ መንደር ወይም ከተማ ማለት ነው። አለቀ!
ልክ አዲስ አበባና ሌሎችችም በመቶና ሺ የሚቆጠሩት ከተሞች እንደ ሚዘምኑት ሁሉ እያንዳንዱ የገጠር ቤትና መንደር ዘመናዊ ገጠር ሊሆኑ ይችላሉ ። አለቀ
ይህ አሁን የተጀመረው የገጠር ኮሪደር ወይም የዘመናዊ ገጠር ፕሮጀክት ሞዴል በግዜና ሂደት አሳምሮ በመላ ኢትዮጵያ መተግበር ብቻ ነው !!
ስልጡን ፣ ተራማጅና ድሮም የመዘመን ፍላጎት የነበራቸው ሕዝቦች ፣ ክልሎች ይህን ሞዴል በፍጥነት ሥራ ላይ በማዋል ለቀረው አገር ሞዴል ሕዝብ ይሆናሉ ማለት ነው ! አለቀ!
ከንግዲህ ወዲያ ከዚህ በኋላ ኢትዮጵያ ወደ ኋላ አትመለስም ! አንዱ ሕዝብ በፍጥነት ይጓዛል ፣ ሌላው ሕዝብ በዝግመት ይጓዛል! ልዩነቱ ይህ ብቻ ነው
Re: ገጠሪቱ ኢትዮጵያ በምን አይነት ሞዴል ትዘምን? ይህ ቀላል ጥያቄ አይደለም? የ70% ኢትዮጵያ ሕዝብ ጥያቄ ነው !!! ዘመናዊ ገጠር ምን ማለት ነው !!!
Posted: 12 Oct 2025, 22:10
by Fiyameta
Re: ገጠሪቱ ኢትዮጵያ በምን አይነት ሞዴል ትዘምን? ይህ ቀላል ጥያቄ አይደለም? የ70% ኢትዮጵያ ሕዝብ ጥያቄ ነው !!! ዘመናዊ ገጠር ምን ማለት ነው !!!
Posted: 12 Oct 2025, 22:13
by sesame
Re: ገጠሪቱ ኢትዮጵያ በምን አይነት ሞዴል ትዘምን? ይህ ቀላል ጥያቄ አይደለም? የ70% ኢትዮጵያ ሕዝብ ጥያቄ ነው !!! ዘመናዊ ገጠር ምን ማለት ነው !!!
Posted: 12 Oct 2025, 23:00
by Right
Dedeb Listro.
You instigated the overthrow of the H/S regime to make all Ethiopians equally poor. Just to stick it to the Amharas.
You confiscated lands and houses by copying the land policy of the soviets to just harm the Amharas.
No, No & No. You will be chased out of Ethiopia to SODO. We will let the Oromos take care of you.
The Amharas will take over, stabilize and build a democratic Ethiopia. They will get rid off ethnic federalism and the communist land policy with the participation of the Ethiopian people. They will show you how it is done.
Re: ገጠሪቱ ኢትዮጵያ በምን አይነት ሞዴል ትዘምን? ይህ ቀላል ጥያቄ አይደለም? የ70% ኢትዮጵያ ሕዝብ ጥያቄ ነው !!! ዘመናዊ ገጠር ምን ማለት ነው !!!
Posted: 12 Oct 2025, 23:10
by Horus
Right wrote: ↑12 Oct 2025, 23:00
Dedeb Listro.
You instigated the overthrow of the H/S regime to make all Ethiopians equally poor. Just to stick it to the Amharas.
You confiscated lands and houses by copying the land policy of the soviets to just harm the Amharas.
No, No & No. You will be chased out of Ethiopia to SODO. We will let the Oromos take care of you.
The Amharas will take over, stabilize and build a democratic Ethiopia. They will get rid off ethnic federalism and the communist land policy with the participation of the Ethiopian people. They will show you how it is done.
መሃይም ያልተማረ ማለትነው! ግብዝ መማር የማይፈልግ ማለት ነው! አንተ ማለት 2ቱም ነህ

Re: ገጠሪቱ ኢትዮጵያ በምን አይነት ሞዴል ትዘምን? ይህ ቀላል ጥያቄ አይደለም? የ70% ኢትዮጵያ ሕዝብ ጥያቄ ነው !!! ዘመናዊ ገጠር ምን ማለት ነው !!!
Posted: 13 Oct 2025, 00:39
by sesame
Horsey,
ኣዲስ ኣባባ የሚኖሩ ኣማራ ባለሃብቶች ወደ ክልላቹ ሂዱ ሲባሉ፤ ኢትዮጵያ ኣልፈረሰችም ትላለህ። ኣያቶቻቸው እዛ ተውልደው ሊሆኑ ይችላሉ። ግን በኣገሪትዋ ርእሰ መዲና ክልልህ ኣይደለም ይባላሉ።
Re: ገጠሪቱ ኢትዮጵያ በምን አይነት ሞዴል ትዘምን? ይህ ቀላል ጥያቄ አይደለም? የ70% ኢትዮጵያ ሕዝብ ጥያቄ ነው !!! ዘመናዊ ገጠር ምን ማለት ነው !!!
Posted: 13 Oct 2025, 02:30
by @@
Horus wrote: ↑12 Oct 2025, 16:31
ይህ አንድ ሞዴል ነው!
የተሻለ ሞዴል ያለው ሰው አለ
ካላችሁ ጀባ በሉን !
የሆንሽ የጨቅላው በቀቀን
በቃ እርሱ ሲፈሳ እየጠበቅሽ አንቺ ታሪያለሽ አይደል?
ሙትቻ ርካሽ ካድሬ
Re: ገጠሪቱ ኢትዮጵያ በምን አይነት ሞዴል ትዘምን? ይህ ቀላል ጥያቄ አይደለም? የ70% ኢትዮጵያ ሕዝብ ጥያቄ ነው !!! ዘመናዊ ገጠር ምን ማለት ነው !!!
Posted: 13 Oct 2025, 08:19