Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12869
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

የአበረ ጉዞ፣ ጉዞ ልበል ወይስ መቀልበስ?

Post by DefendTheTruth » 12 Oct 2025, 14:38

ጉዞ ስንል ወደ ፊት ነዉ እንጂ ወደ ኃላ አይደለም ና።
አበረ ን የማታዉቁት ከላችዉ፣ ይህ ፎቶ (ስዕል) በደምብ ይገልፀዋል። ኢትዮጵያን ወደ ድሮ መመልስ ማለት ይህ ነዉ፣ በግልፅ!