Page 1 of 1
ይሰረግ አስመራ የስልጡኖች አገር
Posted: 12 Oct 2025, 02:10
by eden
Re: ይሰረግ አስመራ የስልጡኖች አገር
Posted: 12 Oct 2025, 02:17
by Fed_Up
ለመጠየቅ ያህል
ይሄንን ሰርግ ስለጥፊው የመጀመሪያሽ አይደለም ደጋግምሽ ለጠፍሽው... ምንድነው ከዚህ ሰርግ ጋር ያለሽ?
Re: ይሰረግ አስመራ የስልጡኖች አገር
Posted: 12 Oct 2025, 05:59
by Naga Tuma
eden wrote: ↑12 Oct 2025, 02:10
ይሰረግ አስመራ የስልጡኖች አገር
ሁላችንም የሉሲዎች ነን ቢባልም በሰዉ አሰራር ሳይሆን በእግዝኣብሔር አፈጣጠር የኣንተ ዐይነት የሉሲዎች ኢትዮጵያ ዉስጥ ብቻ ሳይሆን ኤርትራም፣ ጁቡቲም፣ ሶማልያ ዉስጥም ማይኖሪቲ ናችሁ።
ቶርቶርቱ።
Posted: 12 Oct 2025, 11:38
by eden
ፈንዳዳው፣
ለመመለስ ያህል
ተመሳሳይ ዘፈን ላዬላይ እየተደለቀብኝ ነው ያደግኩት. ለዛ ነው
ጭፈራው ለምን ተደጋገመ ለሚለው ግን ረቨሌሽንን ጠይቀው
Re: ይሰረግ አስመራ የስልጡኖች አገር
Posted: 12 Oct 2025, 11:49
by Abere
Who is watching this , everybody seems busy on his/her feet doing the Tigre thing? Only the camera men.
I guess the so-called Fendadaw's mom should have been dressed in ፀዐዳ, but seemed rushed joining the communism of the ርሁስ ጋማ Tigre dance with less care dressing what she could put on. A little bit of movement and good hit is missing from it.
eden wrote: ↑12 Oct 2025, 02:10
Re:
Posted: 12 Oct 2025, 17:35
by Naga Tuma
eden wrote: ↑12 Oct 2025, 11:38
ፈንዳዳው፣
ለመመለስ ያህል
ተመሳሳይ ዘፈን ላዬላይ እየተደለቀብኝ ነው ያደግኩት. ለዛ ነው
ጭፈራው ለምን ተደጋገመ ለሚለው ግን ረቨሌሽንን ጠይቀው
የኤደን ቪድዮ ነዉ ያልከዉ እዚህ ነበረ፥
In Abiy's and Shimels's Ethiopia , this is possible .
የት ሄደ?
Re:
Posted: 12 Oct 2025, 17:46
by Fed_Up
አይ Lowlanderu
አስፈንድጄ ልን*ሽ በማለት እጀምር እና :: ሳስበው እያረጀህ መሰለኝ እምትዘባርቀው ራሱ ተናጭቶብሃል

revelation ጭንቄህ ላይ ቤት ሰርቶብሃል መሰለኝ ልክ እንደዚህ ፖስት ስሙን ትደጋግመዋለህ:: ለማንኛውም ረቪለሽን ፊቱን ይመልስልህ... ደጂ መጥናቱ አጎበጠህ
eden wrote: ↑12 Oct 2025, 11:38
ፈንዳዳው፣
ለመመለስ ያህል
ተመሳሳይ ዘፈን ላዬላይ እየተደለቀብኝ ነው ያደግኩት. ለዛ ነው
ጭፈራው ለምን ተደጋገመ ለሚለው ግን ረቨሌሽንን ጠይቀው
Re: ይሰረግ አስመራ የስልጡኖች አገር
Posted: 12 Oct 2025, 17:52
by Affable
Eden, በሰው ሰርግ ማሸቀበጥ አቁሜ። የአንቺን ሰርግ አሳይን ፣ “fake Ethiopianist” ልጆች ወልጂ። ኮምፒተየር ስር መሽገሽ እስከመቼ። ስብ ነው የምታካብቺው።
Re: ይሰረግ አስመራ የስልጡኖች አገር
Posted: 12 Oct 2025, 19:13
by Yimer
This was one of my gym songs years ago. I like listening to Tigrigna music when I exercise.