Page 1 of 1

አምባሬ አሸንዳ ማለት እንደ ሆነ በፍጹም አላውቅም ነበር! ይህ ደሞ የሚገርም የዎገራም ክስታኔዎች ባህል ነው! አምባሬ ጭቃን ማን ያስታውሳል?!!

Posted: 11 Oct 2025, 22:53
by Horus
ሴቶቹ ወንዶቹን የሚያባርሩበት !!!! ይህ ደሞ እየጠፋ የነበረ ባህል መሆን አለበት !!! ዎገራም ከአይመለል የማይርቅ አገር ነው ፣ ሄጄበት አላውቅም ። በልማድ አምብረጭቃ የሚባለው የሴቶች ቅባት ሎሽን እንደ ሽቶ ነበር ቀለሙ አረንጓዴ የሚሰራው ከአምባሬ ነበር ማለት ነው ። ግ ን ብርጉድ የመሳሰሉ የሽቶ ነገሮች ያስገቡበት ነበር መሰለኝ! ልጅ ሆኜ ነው ከገበያ ጠፍቶ በላቭራዶር ሽቶ የተተካው!! እህቶቼ ከሁነኛው መራ የሚገዙት !!!!

Re: አምባሬ አሸንዳ ማለት እንደ ሆነ በፍጹም አላውቅም ነበር! ይህ ደሞ የሚገርም የዎገራም ክስታኔዎች ባህል ነው!

Posted: 11 Oct 2025, 22:58
by Horus
ወገራም የሚባለው አገር ይህ ነው
ዘፈኑ ወገራም የማታውቅ እወቅ ይላል ርዕሱ

Re: አምባሬ አሸንዳ ማለት እንደ ሆነ በፍጹም አላውቅም ነበር! ይህ ደሞ የሚገርም የዎገራም ክስታኔዎች ባህል ነው! አምባሬ ጭቃን ማን ያስታውሳል?!!

Posted: 11 Oct 2025, 23:23
by Odie
Imbecile!
Speaking to yoursel🤥

Re: አምባሬ አሸንዳ ማለት እንደ ሆነ በፍጹም አላውቅም ነበር! ይህ ደሞ የሚገርም የዎገራም ክስታኔዎች ባህል ነው! አምባሬ ጭቃን ማን ያስታውሳል?!!

Posted: 11 Oct 2025, 23:46
by Horus
Odie wrote:
11 Oct 2025, 23:23
Imbecile!
Speaking to yoursel🤥
ዘር አልባ ቂቃላ!ስድብ ስድብ ስድብ የሴተኛ አዳሪ ልጅ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

Re: አምባሬ አሸንዳ ማለት እንደ ሆነ በፍጹም አላውቅም ነበር! ይህ ደሞ የሚገርም የዎገራም ክስታኔዎች ባህል ነው! አምባሬ ጭቃን ማን ያስታውሳል?!!

Posted: 12 Oct 2025, 00:48
by Dama
Odie wrote:
11 Oct 2025, 23:23
Imbecile!
Speaking to yoursel🤥
What's ur problem dude? Stop being such a douche!!
He's just being informative.
What do you offer? Nada! Zilch!

Re: አምባሬ አሸንዳ ማለት እንደ ሆነ በፍጹም አላውቅም ነበር! ይህ ደሞ የሚገርም የዎገራም ክስታኔዎች ባህል ነው! አምባሬ ጭቃን ማን ያስታውሳል?!!

Posted: 12 Oct 2025, 00:53
by ethiopianunity
Horus,

Why are you forcing other cultures on the throat of Er members and getting Gurage targeted because of your premature behavior?

Re: አምባሬ አሸንዳ ማለት እንደ ሆነ በፍጹም አላውቅም ነበር! ይህ ደሞ የሚገርም የዎገራም ክስታኔዎች ባህል ነው! አምባሬ ጭቃን ማን ያስታውሳል?!!

Posted: 12 Oct 2025, 01:00
by Horus
ethiopianunity wrote:
12 Oct 2025, 00:53
Horus,

Why are you forcing other cultures on the throat of Er members and getting Gurage targeted because of your premature behavior?
ምን ማለትህ ነው ባህሌን በሌሎች መጫን? የምጽፈው ካልተስማማህ አታንብበው! እህቺ ሌሎችን ለማፈን በማሸማቀቅ ሰዎች እንዳይናገሩ ማድረጉን አዝለሃው ወደ መቀሌ ሂድ! Do you know what the word premature means? :lol: :lol: :lol: :lol: አንተ ለምን ትደበቃለህ? ለምን ያንተን ክላቸር አትለጥፍም? :lol: :lol: :lol: :lol: ምን ስላደረክ ነው የምትደበቀው?