Page 1 of 1

ዚ ቅሙስ ባደረ ቲያቂምስ !

Posted: 11 Oct 2025, 22:29
by Horus
የሞጨ ላለ ተሻሎቸ (የመንገድ ላይ ጥያቄ)
አብዳድራ = መጀመሪያ
ቅሙስ = ምንም ቅባት ያልገባበት ልብልቡ ጠንካራ የገብስ ድፎ ዳቦ
ዚ ቅሙስ ባደረ ቲያቂምስ = ይህ ዳቦ ካደረ አይቀመስም ማለትም አንድ ነገር ከዋለ ካደረ አስቸጋሪ ይሆናል ማለት ነው። ቅሙስ (ዳቦ)ና መቅመስ ስረ ቃላቸው አንድ ነው። ለምሳሌ ቅመስ እና ግመጥ አንድ ቃል ናቸው!! ማን ይንገር የነበረ ፣ ማን ይሰይም የፈጠረ!!!